#NEW
በ2011 ዓ.ም የመሰናዶ ት/ታችሁን አጠናቅቃችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚቀበለው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተላከለት ትዕዛዝ መሰረት በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎችን ብቻ መሆኑን እና ዩኒቨርሲቲው በራሱ የሚመድበው ተማሪ እንደሌለ አውቃችሁ ራሳችሁን ከተሳሳተ መረጃ እና ከአታላዮች እንድትጠብቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Via #JimmaUniversity

#JimmaUniversity
ጅማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።
ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎቹ ምዝገባ ኅዳር 06 እና 07/2014 ዓ.ም ይከናወናል ማለቱ አይዘነጋም።
ምዝገባው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።