Ethio Job Vacancy
46K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሰኔ 21/2011 (28 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Revenue and Customs Authority
39 - ቦታዎች በ0አመት 62 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Water and Sewarage Authority
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Agricultural Research Office
8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰበር ዜና

ከፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ!

ኑሮቸውን በውጪ አገራት ያደረጉ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በመውጣት የተለያዩ የጥላቻና የጥፋት ተግባርን ያሰራጩ እያሰራጩ ያሉ አካላትን አቃቢ ህግ ፣ አዲስ አበባ ካሉ የውጭ ኤንባሲዎች ጋር በመቀናጀት ክስ ሊመሰረትባቸው ዝግጅት መጠናቀቁን ከመንግስት የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል።
ስለሆነም የሃገራችንን ሰላም የሚያደፈረሱ ህዝብን በህዝብ ላይ ለጥቃት እንዲነሳ በርካታ የጥላቻ ሰራን የሰሩ ግለሰቦች እና አካላት ማንነት በማጋለጥ ከተቻለም ያሰራጩትን ቪዲዮ በአቅራቢያቹ ላለ የሃገራችሁ ቆንስላ ጽ/ቤት በመላክ እንድተተባበሩ ጥሪም የቀረበ ሲሆን
ግለሰቦቹ መንግስት የጀመረውን የለውጥ እርምጃ ተከትሎ ያሰራጩትን የጥፋት ማስረጃ ሊያሸሹ ስለሚችሉ የምታውቁትን ቪዲዮ አውርዳቹ በአቅራቢያቹ ላለ የቆንስላ መስርያ ቤት እንድትልኩም ጥሪ ቀርቧል።
የሚጠበቅብንን በማድረግ የሃገራችንን ሰላም እና መረጋጋት በጋራ እናረጋግጥ።

~via Daniel Areri.
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromia Agricultural Research Institute
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Minstry Of Urban Development and Housing
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Addis Ababa Roads Authority
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Minstry Of Urban Development and Housing
1 - ቦታ በ0አመት 21 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 22/2011 (29 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Ministry of Defence
2 - ቦታዎች በ0 - አመት