Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
List of Applicants Registered for Graduate Trainee.pdf
1.5 MB
የግራጁዬት ትሬይኒ ኦንላይን ምዝገባ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ ተላልፏል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት አመልካቾችን ለመቀበል ተቸግረናል፡፡ ባንኩ ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን እየገለጽን ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስ ማስታወቅያውን ያነሳን መሆናችንን እያሳወቅን ችግሩ ሲቀረፍ ማስታወቅያውን በድጋሜ ለተጨማሪ ቀናት አየር ላይ የምናውል መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

በተጨማሪም የተሳካ ምዝገባ ያከናወናችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በድጋሜ መመዝገብ የማያስፈልጋችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ቀጣይ ሂደቶችን ከፌስቡክ ገፃችን እና ቴሌግራም ቻናላችን እንድትከታተሉ እንጠቁማለን፡፡

ለትዕግስታችሁ እናመሰናግለን!
#Coopbank #Bank #Ethiopia