ማስታወቂያ
የነርሲንግ ትምህርት ክፍል ዳይሬክቶሬት በ2014 ዓ.ም በስሩ አምስት ዲፓርመንቶች እንዳሉት ይታወቃል፡፡ ከነዚህ ውስጥ ሶስቱ ከዚህ በታች በማስተርስ መርሐ-ግብር (MSc) የዘረዘርናቸው ትምህርት ክፍል ውስጥ ስፖንሰር ሺፕ ደብዳቤ ማምጣት የምትችሉ እና በራሳችሁ ከፍላችሁ መማር የምትችሉ መስፈርቱን የምታሟሉ መመዝገቢያ ቦታው #SPMMC
በመሆኑም አመልካቾች ከመስከረም 6/2014 ዓ.ም - መስከረም 30/2014 ዓ.ም
ድረስ በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በመሄድ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን የመመዝገቢያ መስፈርቱ ከዚህ በታች የተጠቀሰው ነው ፡፡
ተ.ቁ የትምህርት ክፍል የትምህርት ዓይነትመ በማተርስ
1. በድንገተኛና ፅኑ ህሙማን
ነርሲንግ ት/ክፍል Respiratory Care Practitioner
Paramedic Science
Critical Care Nurse Practitioner
2. ቀዶ ህክምና ነርሲንግ ት/ክፍል Cardiothoracic surgery Nursing Admission requirement
3. ቀዶ ጥገና ነርሲንግ ት/ክፍል MSc Cardiovascular nursing
የቅበላ መስፈርት፦
• እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በነርሲንግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው
• በሙያው ሁለት አመት ያገለገለ
• ከሚሰሩበት ድርጅት የእስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ማምጣት ሚችል
• በግሉ ከፍሎ መማር ሚችል
• ከተማሩበት የትምህርት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክርቢት ማጣት የሚችል
• ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰራበት መስሪያቤት ማምጣት ሚችል
• የመግቢያው ፈተና ማለፍ የሚችል
• የመመዝገቢያ ቀናት ከመስከረም 06/2014 ዓ.ም ለ3 ሳምንት ተከታታይ የስራ ቀናት
• የመመዝገቢያ Online https://197.156.83.153/sphnursing/
• የፈተና ቀን ጥቅምት 2 /2014 ዓ.ም