Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 06 ቀን 2014 ዓ.ም
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 16 - ቦታዎች የሥራ ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 06 ቀን 2014 ዓ.ም
Al maktoum Foundation
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 9 - ቦታዎች የሥራ ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 06 ቀን 2014 ዓ.ም
Hawassa University
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 10 - ቦታዎች በ0አመት

የጽሑፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ማስታወቂያ የማመልከቻ ቀን ዛሬ ብቻ ነው
አዎ ብዙዎቻችሁ Online ለማመልከት እንደተቸገራችሁ አምናለሁ ይሔ ግን በቀላል አቀራረብ እርስዎ በእጅ ስልክዎ ሳይቀር ማመልከት የምትችሉበትን ደረጃ በደረጃ አዘጋጀንላችሁ ይመልከቱት። ይፍጠኑ ያመልክቱ
❗️ንግድ ባንክ የመጨረሻ ቀን ደርሷል Application Deadline today
❗️ ❗️A-Z ንግድ ባንክ ምዝገባ❗️
ብዙዎቻችሁ በሲስተም ችግር ሳትመዘገቡ መቅረታችሁን አውቃለሁ እኔም መፍትሄ ያልኩት ይሔው ቪዲዮ ነው።
Video መሰረት በስልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
ለማመልከት የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) ተጠቀሙ፡፡ https://jobs.cbe.com.et:4453/OA_HTML/...
ፈጥነው ያመልክቱ
ቪዲዮውን ለመመልከት ይሕን ሊንክ ይጫኑ ይፍጠኑ
https://youtu.be/Z-fED4sB9To
https://www.youtube.com/watch?v=Z-fED4sB9To
https://www.youtube.com/watch?v=Z-fED4sB9To
በተለያዬ ምክንያት ላላመለከታችሁ መልካም ዜና

መመዝገብ ላልቻላችሁ ለጀማሪ የባንክ ባለሙያ የሥራ አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜ ስለመራዘሙ
*****************************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ያወጣው ክፍት የሥራ ቦታ የአመልካቾች ምዝገባ ተራዘመ፡፡
• የምዝገባ ጊዜውም ከማክሰኞ መስከረም 18 ቀን እስከ ሀሙስ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ሶስት ቀናት ይሆናል፡፡
============
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ጊዜያት አውጥቶት የነበረው ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ምዝገባ ተከስቶ በነበረ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር ምከንያት ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም ባንኩ ሁሉም አመልካች እድሉን እንዲያገኝ በድጋሚ ምዝገባውን ከጷጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 7 ቀን 2014 ዓ.ም ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡

ባንኩ ለሁለተኛ ጊዜ በሰጠው የምዝገባ ጊዜ በርካታ አመልካቾች ምዝገባቸውን በተሳካ ሁኔታ አካሂደዋል፡፡ ሆኖም ግን የባንኩን ኦፊሻል የፌስቡክ ገጽ ጨምሮ በተለያዩ የመረጃ ምንጮቻችን በሰጣችሁን አስተያየት መሠረት ጉዳያችሁ ለባንኩ የስራ ኃላፊዎች ቀርቦ ውሳኔ የተሰጠበት በመሆኑ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ማመልከት ያልቻላችሁ እና በሁሉም አልፋቤት ያላችሁ አመልካቾች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንድታመለክቱ ባንኩ አመቻችቷል። ከዚህ በፊት በተሳካ ሁኔታ ማመልከቻችሁን ያስገባችሁ አመልካቾች ደግማችሁ ማመልከት አይገባችሁም።

በዚህ መሠረት ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ አመልካቾች በቀጣይ ምዝገባ የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ የባንኩን ቅጥር ማመልከቻ ገጽ በመጠቀም ከማክሰኞ መስከረም 18 ቀን እስከ ሀሙስ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡