Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሰኔ 15/2011 (22 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Abeba Health Bureau
348 - ቦታዎች በ0አመት 158 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 19/2011 (26 June 2019)
Advert on Reporter
New Flower Trading
3 - ቦታዎች በ0 - አመት
ሰኔ 19/2011 (26 June 2019)
Advert on Reporter
New Flower Trading
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 19/2011 (26 June 2019)
Advert on Reporter
EL-Bas Water Proofing AND Chemical Soulution PLC
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሰኔ 19/2011 (26 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Aarti Steel Plc
5 - ቦታዎች በ0 - አመት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በሰኔ 16/2011 የወጣ
😭< ---- በእንባ አየዋለሁ ----- >😭
ሲሄድ የማየው ሰው - ተከድኖ በእንጨቱ
የሩቅ ሰው አይደለም - እኔ ነኝ አጥንቱ !
ልብሱን ለበሸለት - በክብር ሰላምታ
ልሸኘው አባቴን - ከእውነቱ ቦታ !!
------
ደረቴን አልድቃ - አላውርድ ወዮታ
ጀግናን የሚያጠግበው - ነውና ሰላምታ
ባመነው ተክዶ - ሲወድቅ ያለውጊያ
ሞተ ብዬ አልልም - በሴረኛ ልፍያ !!😭
-----
ከፈን አልነበረም - የአባቴ ሞገሱ
ይሄ ልብስ ነበር - የህያውነት ነፍሱ!
-----
ከሳጥኑ ወጥቶ - ዳግም ባላገኘሁ
በሩቅ ፍቅር ሆኜ - አባቴን ልሸኘው !
ባላቅፈው ቀርቤ - ደግሞ እንደ ትናንቱ
በእንባ አየዋለሁ .....................
ልብሱን ከፍ አድርጌ - አባቴን በቤቱ !!😭
-----------------------------------
መታሰቢያነቱ -- የአባቱን ልብስ ለብሶ የተሰናበተው የሜ/ጀነራል ገዛኢ ኣበራ ልጅ ሁኔታ ፈጽሞ ልብን የሚያደማ ነው! ((( እኔም ነፍስ ይማር ብያለሁ )))
😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰኔ 19/2011 (26 June 2019)
Advert on Reporter
Cell Tell Trading And Manufacturing PLC
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው