Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
መጪው አዲስ ዓመት እንደ ግለሰብ፤ እንደ ቤተሰብ፣ እና እንደ ሀገር ስኬታማ የምንሆንበት እንዲሆን መልካም ምኞቴ ነው! ለሁላችንም መልካም የአዲስ ዓመት! መልካም በዓል እንዲሆንልን እመኛለሁ!
ዘመን የትውልድ መልካም እና መጥፎ አሻራዎች ነፀብራቅ ነው። ትውልድ በንቃተ ህሊና ሲያድግ ሰብአዊነትን ሲላበስ፣ መልካም ስነምግባርን ገንዘብ ሲያደርግ፣ ተፍጥሯዊ ባህሪውን ሲሆን፣ በፍቅር ሲመላለስ፣ ርህራሄን ሲተግብር፣ ማህበራዊ መስተጋብሮች ሁሉ መልካም ይሆናሉ፤ መከባበር ይኖራል፤ ስለፍቅር የሚስብክ እንጂ የጦርነት ነጋሪት የሚጎስም አይኖርም፤ ካለው ለሌለው የሚያካፍል እንጂ በስስት የራስ ያልሆነን የሚያግበስብስም አይኖርም። በእኛው ትውልድ መልካም ስራ ዘመኑ መልካም ይሆናል፤ መልካም ዘመን ይሆን ዘንድ መልካም እንስራ🙏🙏🙏🙏
መልካም አዲስ አመት! 💚💛🙏🙏🙏
ውድ ሥራ ፈላጊ ወገኖቼ፤ እንደሚታወቀው Ethio Job Vacancy አዳዲስ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለእናንተ ማድረስ ከጀመረ( August 12, 2016 G.C) አምስት ዓመታትን አስቆጥሯል። ለብዙዎቻችን የመረጃ ምንጭ በመሆን ለብዙዎች ከዚህ ማስታወቂያ አይተው ሥራ ያገኙ አሉ። ዛሬም እንደከዚህ በፊቱ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለማድረስ ጥረት ያደርጋል። በዚህ አጋጣሚ ብዙ የሥራ ማስታወቂያ ገፆች በፌስቡክ እና በቴሌግራም ቻናል ይከፈታሉ፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አላማቸውን ስተው ለግላቸው ጥቅም ሲጠቀሙበት ይታያል። በተጨማሪም ጊዜው ያለፈ የሥራ ማስታወቂያ፣ የሕገወጥ ደላሎችን ማስታወቂያ ፖስት በማድረግ ሥራ ፈላጊ ወገኖቻችንን ለእንግልትና ለአላስፈላጊ ወጪ ሲዳርጉ ይስተዋላል።
በተቻለ መጠን መከተል ያለብንን ትክክለኛ ገፅ እንለይ፣ ከአላማው እና እናንተ ከምትፈልጉት ውጪ መረጃ የሚያስተላልፍ ከሆነ ከቻናሉ Leave, unlike, በማድረግ ከአላስፈላጊ ወጪ እና እንግልት ራስዎን ማዳን ይችላሉ።
መልካም ነገር ለማድረግ ስንነሳ ዓላማችን እና ትኩረታችን ለተነሳንበት ጉዳይ ብቻ መሆን አለበት።
ከዚህ ውጪ ሰዎችን በማታለል የሚገኝ ጥቅም መጨረሻው አያምርም፣ የሕሊና እርካታንም አያስገኝም ብዬ አምናለሁ።
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ለእናንተ የማካፍላችሁ ከሌሎች እሻላለሁ የእኔን ቻናል ብቻ ተከታተሉ ለማለት ሳይሆን ትክክለኛና እውነተኛ መረጃ የሚያደርሱትን ገፆች እንድትከታተሉ እንዲሁም ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ ለማስታወስ ነው።
መልካምነት ለራስ ነው!! S.F.A.

የ''Ethio Job Vacancy'' የፌስቡክ እና የቴሌግራም ቻናሎች እነዚህ ናቸው።

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy
Group history
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 01 ቀን 2014 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌ/ፖ/ኮ/ወ/ም/ቢሮ
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 5 - ቦታዎች በዜሮ ዓመት እና 16 - የሥራ ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 01 ቀን 2014 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 17 - ቦታዎች በዜሮ ዓመት እና 1 - ቦታ የሥራ ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 01 ቀን 2014 ዓ.ም
ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 50 - ቦታዎች የሥራ ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 01 ቀን 2014 ዓ.ም
የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 41 - ቦታዎች በዜሮ ዓመት እና 48 - ቦታዎች የሥራ ልምድ ላላቸው

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 02 ቀን 2014 ዓ.ም

❗️ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ወጋገን ባንክ አ.ማ❗️

Wegagen Bank SC Job Notifications 2021

👉The Wegagen Bank Share Company (Wegagen Bank SC) wants to recruit employees in the following vacant positions the details of which are mentioned below.

Associate Jr. Customer Service Officer

👉Qualification Required & Experience: A.Degree in Economics, Management, Business Administration, Accounting or relevant fields with

👉0 year of work experience.

👉CGPA 2.75 and above.

👉Only Graduates of 2020 & 2021 G.C are invited.

👉Age 25 Years & below

Req No: 20

👉Place of Work: Branches in Addis  Ababa

🛑Deadline September 18, 2021

⚠️How to apply?

👉Read the vacancy announcement carefully.

👉Check the vacancy details with eligibility.

👉Prepare your CV or Application Details.

👉Finally, apply as instructed by the authority.

Applicants fulfilling the stated criteria can apply on bank’s website https://jobs.wegagen.com/external/→   Media  →   External Job Vacancy or send their applications with CV and copy of testimonials by the bank’s postal address 1018 from Monday September 13, 2021 to Saturday September 18, 2021, Addis Ababa,  Tel. 0115-523800/0118-72-02-06
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ከ ''Ethio Job Vacancy''

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
Yonab Construction

Full Time
September 12, 2021 -
September 24, 2021

MATERIAL ENGINEER
JOB REQUIREMENT
General Experience: B.S.C Degree/ Diploma in Civil Engineering,Geology, Geotechnical Engineering or related fields
General Experience : > 6/8 Years of experience in road/railway/dam construction and/or Design Projects
Specific Experience: 5 Years of experience in road construction
project at the same position
Req.No.2
Location: Project out of Addis Ababa

OFFICE ENGINEER
JOB REQUIREMENT
Academic Qualification: B.S.C Degree in Civil Engineering/
Construction Technology and Management
General Experience:: >4 Years of experience in road/railway/dam
construction and/or Design Projects
Specific Experience: 3 Years of experience in road construction
Project at the same position
Req.No.2
Location:Head Office

HOW TO APPLY
Only short listed applicants could be registered. Female applicants could be encouraged
Address and Application:- interested applicants can register in person or send their CV’s and relevant Documents at the address given below
within Ten /10/ working days after the first appearance of the
announcement. Applicants at application time should bring copy with original document.
YONAB CONSTRUCTION
Address – Around Urael Church 150 meter to Atlas Road Awash
Insurance Building 3 floor
Human Resource Management Department

Address
+251-0115620087
P.O Box 101125
Addis Ababa, Ethiopia
New job Vacancy

Job title: Liaising & Logistics Officer
Place: ORDA Ethiopia Addis Ababa Branch Office
Registration: from September 9 - 17/2021
For further detail: please see the below attachment in jpg format.