Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ



የሳፋሪኮም የስራ እድል ለመፍጠር እና አብረውት እንዲሰሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ሁሉ እንድታመለክቱ ይጋብዛል።
እንደምታስታውሱት የኬንያው ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ የቴሌኮም ገበያ ለመሰማራት በተደረገው ዓለም አቀፍ ጨረታ ከብሪታኒያው ቮዳፎን እና ከደቡብ አፍሪካው ቮዳኮም ጋር በጥምረት አሸንፎ ነበር።
መልካም ዕድል!
ስለ ሥራው ሙሉ መረጃ በዚህ Link(ማስፈንጠሪያ) በመጫን ያግኙ።

https://www.ethiojobs.net/company/590896/Safaricom-Telecommunications-Ethiopia-P.L.C/
Commercial Bank of Ethiopia Bank Trainee Vacancy

Commercial Bank of Ethiopia Vacancy 2021, Commercial Bank of Ethiopia announced job notification for the post of Bank Trainee
Commercial Bank of Ethiopia Invites fresh graduates for Banking Trainee Career Opportunity.
Education: B.A. Degree in Economics or
Management or Accounting or other business related fields.
Experience : 0 Years / No work experience is
required/Fresh Graduates
Work Place: All Districts and Branches
Deadline: September 17, 2021

CGPA: 2.5 and above

Year of Graduation: Only 2019/20/21 Graduates

Age: 35 and Below

Salary: As per Company Scale

HOW TO APPLY:
Application Schedule
Start Date End Date Alphabet

06-Sep-21 — 07-Sep-21———-A-B

08-Sep-21 — 09-Sep-21 ———C-F

10-Sep-21 — 11-Sep-21 ———G-I

12-Sep-21 — 13-Sep-21———-J-M

14-Sep-21 — 15-Sep-21———-N-S

16-Sep-21 — 17-Sep-21———-T-Z

 Note: Interested and qualified applicants should apply through CBE career website https://jobs.cbe.com.et:4453/OA_HTML/IrcVisitor.jsp
and please attach Degree document, curriculum vitae, 8th grade certificate, cost sharing document or Student Copy and other credentials within ten consecutive working days from the date of this announcement.
However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard.
 Those applicants who applied for the position of Bank Trainee on a vacancy announced on June 08,2021 your previous application will be considered.
Therefore no need to apply again for this vacancy if your name is listed in the previous applicants list posted on the bank’s official public website and official Telegram Channel.
 Applicants should only apply according to the listed time table. Any application that deviates from the time table will not be considered for further process.
 Only shortlisted applicants will be communicated for exam and interview.
 All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of each document should be less than 2MB.
Please do not forget to apply after your registration and a detailed guide on how to apply is available on our Bank public website’s https://www.combanketh.et vacancy section.
እባካችሁ ይሕን መረጃ #Share በማድረግ ላልሰሙ እናካፍል። ለቅን ተግባር በቅንነት!!
Good Luck!!
መልካም ዕድል!!
በተጠቀሰው ቀን እና የሥም ተራ መሰረት ማመልከት ትችላላችሁ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በ''Online'' በቀላሉ ለማመልከት የሚያግዛችሁን ቪዲዮ እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ። በቀላሉ ያለምንም ወጪ እናንተው በግላችሁ የምትመዘገቡበት ግልጽና አጋዥ ቪዲዮ ስለሆነ በጥንቃቄ ተመልከቱ እና አመልክቱ።
ገንዘባችሁንም ከፍላችሁ በትክክል አስፈላጊ ዶክመንቶች ካልገቡ ማመልከቻችሁ ውድቅ የሚሆንበት አጋጣሚ ስለሚኖር በራሳችሁ ወይንም በምትቀርቡት በምታምኑት ጓደኞቻችሁ በኩል ብታመለክት ይመረጣል፣ ኢንተርኔት ቤት ሁሉም ባይሆኑም የተወሰኑት ገንዘብ መሰብሰብን እንጂ የአመልካቹ ዶክመንቶች በትክክል Submitted መሆን አለመሆኑ የእነርሱ ጉዳይ አይደለም። ስለዚህ አሞላል ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለማለት ነው።
ይሕን ማስፈንጠሪያ(Link) በመጫን Step by step በጥንቃቄ መመልከት ትችላላችሁ።

https://youtu.be/ovDM-v9CTig
https://www.youtube.com/watch?v=ovDM-v9CTig
https://youtu.be/ovDM-v9CTig
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተራዝሟል ?

የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ግዜ አለመራዘሙን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል።

የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ፤ ፈተናው በጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል ማለታቸው አይዘነጋም።

ሰሞኑን ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እንደተራዘመ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል።

"የተቀየረ ነገር የለም" ያሉት ዳይሬክተሩ፤ "እስካሁን ያለው መረጃ ፈተናው በጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ነው" ብለዋል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ ሰኞ የሚያደርሳችሁ ይሆናል።

የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር፤ 620 ሺህ ተማሪዎች ለብሔራዊ ፈተናው እንደሚቀመጡ መገለጹ ይታወሳል።
ክፍት የስራ መደቦች ማስታወቂያ
====================
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ጥበቃ ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ስራ ልምድ- በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያለው
እድሜ- ከ 25 – 40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
2. ሴት ፈታሽ
የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ስራ ልምድ- በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያላት
እድሜ- ከ 25 – 35 ዓመት ብትሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ- አዲስ አበባ
ደመወዝ- በባንኩ እስኬል መሰረት
ማሳበቢያ፤ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡- ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም
ድጋሚ የወጣ የሥራ ማስታወቂያ
=======
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሶሰት ወር በፊት አውጥቶት የነበረው ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ምዝገባ በሲስተም ችግር ምከንያት መቋረጡ ይታወቃል፡፡

ቃል በገባነው መሠረት ክፍት የሥራ ቦታውን መስፈርት የምታሟሉ ነገር ግን ምዝገባውን ያላካሄዳች ሥራ ፈላጊዎች ማመልከት እንድትችሉ ማስታወቂያው በድጋሜ ወጥቷል፡፡

ምዝገባው የሚካሄደው በስማችሁ መጀመሪያ ፊደል መሠረት ሲሆን የፕሮግራሙን ዝርዝር አያይዘናል፡፡

ከዚህ ቀደም ያመለከታችሁ ሥራ ፈላጊዎች ድጋሜ ማመልከት የማይኖርባችሁ ሲሆን፣ የሥም ዝርዝራችሁን ከሥር ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡

ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለመመልከት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች (Links) ይጠቀሙ፡፡

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/List_of_Active_Applicants_for_the_post_of_Bank_Trainee_21a4ee8f9f.pdf

https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_9653676836.pdf

https://jobs.cbe.com.et:4453/OA_HTML/IrcVisitor.jsp
New job Vacancy by Awash Bank -
አዋሽ ባንክ በ7 የስራ መስኮች መቅጠር ይፈልጋል።
📚የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ :
Degree in computer science, Information technology, Information system, Software Engineering, Computer Engineering, Management Information System and Business Administration Information’s Systems and Related.
🇪🇹የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ /Application Deadline/: እስከ መስከረም 2 ቀን 2014 ዓ.ም;
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://www.youtube.com/watch?v=Ex87o2cPNqI&t=205s
https://youtu.be/Ex87o2cPNqI
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ጷጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
Addis International Bank - Job Vacancy
Customer Service Officer
📌 ብዛት: 42
📌 የትምህርት ደረጃ: BA degree in Accounting/ Management/ Economics or related fields
📌 የስራ ቦታ: Addis Ababa, Debre Birhan, Arerti, Jigjiga, Sebeta
🧭የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2013 ዓ.ም;