በሀገራችን ኢኮኖሚው ከስራ አጥነት (Unemployment) ባልተናነሰ ከአቅም በታች መስራት (Underemployment) በሚባለው ችግር ውስጥ ነው!
አንድ ሰው ስራ ኖሮት በተለያየ ምክንያት አቅሙ በሚፈቅደው ልክ እና በተሰጠው የስራ ሰዓት ልክ ሳይሰራ ሲቀር Underemployed ነው ይባላል።
ለምሳሌ፦ ሰራተኛው ለ8 የስራ ሰዓት ተቀጥሮ ነገር ግን ለ4 ሰዓት የሚሆነውን በመስራት ቀሪውን 4 ሰዓት ቢሮ ውስጥ ሲያወራ አልያም ኢንተርኔት በመጠቀም ቢያሳልፍ ቢውል፤ ይህ ሰራተኛ ሙሉ የስራ ጊዜውን ለስራ ያላዋለ በመሆኑ ኢኮኖሚው ሰውየውን Underemployed ነው ይለዋል።
ለምሳሌ፦ ከኮሌጅ ረጅም ዓመት ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ተምሮ በሆቴል ውስጥ እንግዳ መቀበል የሚባል የስራ ዘርፍ ላይ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰራተኛ ቢኖር፡ የሰራተኛውን እውቀት እና ሙሉ አቅም መጠቀም ባለመቻሉ ከአቅም በታች ያለ ሰራተኛ ይባላል (A job does not use an employee’s full capabilities)።
ለምሳሌ፦ በቀን 8 ሰዓት መስራት ፍላጎትም ሆነ አቅም ያለውን ሰራተኛ በትርፍ ጊዜ የስራ (Part-time hours) ሁኔታ እንዲቀጠር ቢደረግ፤ ከተቀጠረበት የስራ መደብ በላይ እውቀት እና ልምድ ያለውን ሰራተኛ ለቦታው በማይመጥን ቦታ (Overqualified) ተቀጥሮ ሲሰራም ኢኮኖሚው ሰውየውን Underemployed ነው ይለዋል።
በሀገራችን ብዙ ኢኮኖሚስቶች ከየዩኒቨርስቲ እና ኮሌጆች ተመርቀዋል! ነገር ግን አብዛኛዎቹ የሚሰሩት ስራ የተማሩትን የሚገልጽ አይደለም! ይህ ጉዳይ ኢኮኖሚው የተመራቂዎቹን እውቀት እና አቅም ስላልተጠቀመ ኢኮኖሚው Underemployment አደጋ ያለበት ነው።
ለምሳሌ፦ በቀን በቂ ለ8 ሰዓት የሚያሰራ ስራ ሳይኖራቸው፤ በበቂ ሁኔታ ኮምፒውተር፤ ወንበር እና ጠረቤዛ ሳይሟላላቸው ተቀጥረው የሚሰሩ የመንግስት ሰራተኞች ብዙ ናቸው! የዚህ አይነቱ ሁኔታ ኢኮኖሚውም ከስራ አጥነት ባላነሰ የተቀጠሩ ሰዎችን አቅም በአግባቡ ባለመጠቀም እንዲጎዳ እየዳረገው ነው።
ስራ አጥ (Unemployed) የሚባለው ስራ የመስራት አቅም፤ ችሎታ እና ፍላጎት ኖሮት ስራ ያላገኘ ማለት ሲሆን! ከአቅም በታች የሚሰራ ሰራተኛ (Underemployed) ማለት ደግሞ ስራ ኖሮት ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሙሉ አቅሙን፤ ጊዜውን እና እውቀቱን ተጠቅሞ እየሰራ ያልሆነ ማለት ነው።
ሰራተኞች ከአቅም በታች ለመስራታቸው ምክንያቶቹ…..
1. ሰዎች በተማሩባቸው የትምህርት መስኮች ስራዎች በሰራተኛው ገበያ ሳይኖሩ ሲቀሩ እና ለጊዜው ለተገኘው ስራ ተቀጥረው መስራት ሲጀምሩ!' ለምሳሌ፦ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ምሩቅ፡ በተማረበት ዘርፍ ስራ በማጣት ምክንያት የካፌ አስተናጋጅ ሆኖ ቢሰራ! የሰራተኛው እውቀት እየሰራ ላለበት ቦታ ከፍተኛ (Overqualified) በመሆኑ "ለጊዜው ከምቀመጥ ብዬ!" በሚል ብዙ ምሩቃን ከትምህርታቸው በታች ስራ ሲሰሩ ይታያል! ይህ ኢኮኖሚው በፈጠረው የተሳሳተ ፖሊሲ ከማህበራዊ ዘርፉ ተገቢውን ትርፍ እንዳያገኝ ያደርገዋል!
2. ድርጅቶች (በተለይ የመንግስት ተቋማት!) በትክክል ከሚያስፈልጋቸው በላይ ብዙ ቁጥር ያለው ሰራተኛ ይቀጥሩ (Overstaffed) እና ለሰራተኞች የሙሉ ሰዓት በቂ ስራ ለመስጠት ስለሚቸገሩ ሰራተኞች ያላቸውን አቅም እንዳይጠቀሙ ያደርጋል።
ለምሳሌ፦ አንድ ዳቦ ቤት በገበያው ያለው የዳቦ ፍላጎት ከፍተኛ መሆኑን በመመልከት ብዙ ሰራተኛ ቀጥሮ እና ለሁሉም በቂ ስራ ሰጥቆ በማሰራት ይቆይና የስንዴ ዱቄት አቅርቦት እጥረት በተከሰተ ወቅት ሰራተኞች ከመስራት አቅማቸው በታች እንዲሰሩ ሊገደዱ ይችላሉ።
3. ድርጅቶች የቴክኖሎጂ አጠቃቀማቸውን በሚለውጡበት ወቅት ሰራተኞች ስራቸውን በማሽኖች ተቀምተው ከሚጠበቅባቸው በታች እንዲሰሩ ሊገደዱ ይችላሉ። ለምሳሌ፦ የባንክ ቤት ሰራተኞች የሞባይል ባንኪንግ እና ATM ማሽኖች ከመምጣታቸው በፊት በአማካይ የሚሰሩበት ጊዜ እና በአካል የሚያስተናግዱት ደንበኛ ቁጥር የፋይናንስ ቴክኖሎጂዎቹ ከመጡ በኋላ ያላቸው እንቅስቃሴ እኩል ሊሆን አይችልም።
ከአቅም በታች መስራት ማለትም Underemployment ለመቀነስ…..
ሰራተኞች አቅም እና እውቀታቸውን መሰረት ያደረገ የስራ ገበታ ላይ ለመገኘት ስራ አፈላለግ ዘዲያቸውን ማስፋት ይገባቸዋል! ምክንያቱም ለጅም ዓመት የካበት እውቀት ለመያዝ ተመሳሳይ ዘርፍ ላይ መቆየት አዋጪ ነው፡፡
ለምሳሌ፦ በኢኮኖሚክስ ተመርቆ 10 ዓመት በተለያየ ኢኮኖሚ ነክ ባልሆኑ ስራዎች ላይ ሲሰራ የቆየ ሰራተኛ! እራሱን ከተገቢው የትምህርት እውቀት እያራቀ ስለሚሄድ የተገቢው እውቀት እና ልምድ ባለቤት ለመሆን ይቸገራል። ስለዚህ በኢኮኖሚክስ ዘርፍ 10ዓመት ልምድ ያለው ሰራተኛ ቢባል ብቁ ሆኖ ለመወዳደር ይቸገራል፡፡
ለምሳሌ፦ ብዙ ልጆች ይደውሉልኝ እና በጥሩ ግሬድ በኢኮኖሚክስ ተመርቀን ባንክ ቤት ውስጥ የአካውንቲንግ ስራ ነው የምንሰራው ወይም በመንግሥት ተቋም የፖለቲከኛ ስራ ነው የምንሰራው ይሉኛል! ይህ ጉዳይ መጪው ጊዜ ገበያው የስራ አቅም እና ፍላጎት እንዳይጣጣሙ የማድረግ እድሉን ሰፊ ያደርገዋል፡፡
የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን በመውሰድ የኮሌጅ እውቀትን ከተጨማሪ ክህሎት ጋር በመደመር ተፎካካሪ ሆኖ መገኘት ተገቢ ነው! ለምሳሌ፦ አንድ ድርጅት በኢኮኖሚስትነት ላወጣው ስራ አመልካቾች ካስገቡት ማስረጃ መካከል መንጃ ፍቃድ በተጨማሪነት ያለውን አመልካች መርጦ ሊቀጥር ይችላል! ይህ አካሄድ ቀጣሪ ድርጅቱ ኢኮኖሚስቱን የሚያገለግል ሹፌር ከመቅጠር ሹፌርም ኢኮኖሚስትም በአንድ ላይ ለማግኘት ረድቶታል! ስለዚህ ተጨማሪ ክህሎቶችን ይዞ መገኘት አስፈላጊ ነው።
ተመራቂዎች ስራ በመፈለግ አመት እና ሁለት አመት በወሰደባቸው ጊዜ ውስጥ የሙያ ነፃ አገልግሎት (Internship) ማለትም ፍሪሊያንስ በተመረቁበት መስክ ከሚሰጡ ተቋማት በመገኘት አገልግሎት ለመስጠት ቢሞክሩ የስራ ልምድ እግረ መንገድ የማግኘት እድል ይኖራቸዋል።
ስራ ፈላጊ ሰው ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነት በጣም ማስፋት አለበት (ረጅም ጊዜ ቤት ውስጥ በማሳለፍ የመረጃዎች እና የእድሎች ተጠቃሚነት እድልን ማስፋት ይከብዳል) ስለዚህ ከሰዎች ጋር የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር Network መዘርጋት እና የተለያዩ የስራ መፈለጊያ አማራጮችን መመልከት መጀመር ይኖርበታል፡፡
በተመሳሳይ መንግስት ቢሊዮን እያወጣ ከሚያስተምራቸው ዜጎቹ ኢኮኖሚው ተገቢውን ጥቅም እንዲያገኝ የስራ ገበያውን ከሰራተኛ አቅርቦቱ ጋር በፖሊሲ እና ከአተገባበር ስልት ጋር እንዲተሳሰር ማድረግ አለበት፡፡
The Economist view

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ከ ''Ethio Job Vacancy''
መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።
ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ
Please Join here..
በፌስቡክ ገፅ...
www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም
በቴሌግራም ቻናል...
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy
በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw

Ethiopian Construction Design & Supervision Works Corporation
👉HIGH WAY ENGINEER II
Contract ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ Project August 25, 2021 - September 5, 2021
Const. & Architecture - Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
Required Qualification: BSC in civil engineering or related field.
Over all Experience: Minimum of 2 years Experience as Junior
High Way Engineer/High Way Engineer in Road Design/
construction Project
Place of Work : Project/ Office
Salary : 10,600
👉HYDROLOGIST/HYDRAULIC ENGINEER II
JOB REQUIREMENT
Required Qualification: BSC in civil engineering/Hydraulic or
Related field

Hydraulic Engineer/Hydrologist on Road / Bridge Design.
Place of Work : Project/ Office
Salary : 10,600
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ
ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ
መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ዐ11 8549078
ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ

Ethio Job Vacancy
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 21 ቀን 2013 ዓ.ም