ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በሰኔ 09/2011 የወጡ ናቸው
ከተመቻችሁ ደግሞ ለሌሎች መረጃውን ሼር ማድረግን እንዳትረሱ
መልካም ቀን
በሰኔ 09/2011 የወጡ ናቸው
ከተመቻችሁ ደግሞ ለሌሎች መረጃውን ሼር ማድረግን እንዳትረሱ
መልካም ቀን
ኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርኔት በማቋረጡ ሊከሰስ ነው!
ኢትዮጵያውያን ጠበቆች ኢትዮ ቴሌኮም ለቀናት ኢንተርኔት በማቋረጡ ፍርድ ቤት ሊገትሩት ነው። ጠበቆቹ ኢንተርኔት ማቋረጡ የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት የሚጥስ ነው ብለዋል።
ኔት ብሎክስ የተባለ ድርጅት እንዳስታወቀው ኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርኔት በተቋረጠበት ወቅት በቀን ቢያንስ 4.5 ሚልዮን ዶላር እንዳጣ ዘግቧል።
ከቢቢሲ ሞኒተሪንግ ወደ አማርኛ የተተረጎመ።