Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
በዜሮ ዓመት የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 25/2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት።
ኢትዮ ቴሌኮም ሁለት አስተናጋጆችንና አንድ የምግብ ዝግጅት ኃላፊ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።
የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 19-28/2011 ዓ.ም
# የባንክ ቃለ መጥየቅ እነሆ...
***************************************
የባንኮች ብዙ አይነት መጠይቆች ቢኖርም ለዛሬው 10 ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ፡፡

1. አለባበሳችሁ ባንክ ውስጥ ትልቅ ዋጋ አለው በዚህም
መሰረት አለባበሳችሁ ያማረ እና ቀልብ የሚስብ መሆን አለበት
2. ስለራሰህ የሆነ ነገር ንገረኝ መባልህ/ሽ የማይቀር ነው ?
ይህንንም ቀጥተኛውን መልስ መመለስ ተገቢ ነው አንተነትህን/
ሽ በሚገልጽ መልኩ እጠር ባለ መልኩ ማቅረብና አሰልች
እንዳይሆን መጠንቀቅ ነው፡፡
3. ወደ ባንክ ኢንዱስትሪ ለምን መግባት ፈለክ ? ይህ ጥያቄ
ለእናንተ ቀለል ያለ ሊመስል ይችል ይሆናል ነገር ግን
ኢንዱስትሪው በራሱ ዘርፉ ብዙ ከመሆኑ አንጻር የእርስወ ስሜት
በባንክ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዳለው መናገር አለባችሁ፡፡
ከዚህም ጋር ተያይዞ መገለጽ ያለበት ነገር ህዝብን በታማኝነት
ለማገልገል የሚለው ነገር መሆን አለበት
4. ለምን የራስህን ስራ አትሰራም ለምን ባንክ ምርጫህ ሆነ ?
ባንክ ምርጫየ የሆነው የስራ ዲስፕሊኑ ደስታን እንደሚፈጥርልኝ
ስለምተማመን ነው በዚህም መሰረት ባንኩም የራሴ ስራየ ነው
ብየ ካሰብኩ ያው የራሴን ስራ ሰራው ማለት ነው ብለው
ቢመልሱ ባንኩን እንደራስወ ስራ በማየትወ ትልቁን ዋጋ ሊያገኙ
ይችላሉ፡፤
5. ባንኩ ውስጥ ምን አይነት ላይፍ እስታይል እንዲኖርህ
ትፈልጋለህ ? እኔ በባንኬ ውስጥ ስራየን አክባሪ እና በጣም
ደስተኛ ህይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ በዚሁም ላይ ትልቅ ዋጋ
ያለውን ነገር ልንገርወ ትዳር ትልቁ መስፈርታቻው ነው፡፡
ባያገቡም እንኳን የወደፊት የትዳር አጋር /ጎደኛ/ እንዳለወ
መግለጽ አለብዎት ቤተሰብ ያለው ሰው ታማኝ ነው ተብሎ
ስለሚታሰብ ነው፡፡
6. ባንክ ውስጥ ባትገባ ምን ውስጥ ትገባ/ቢ ነበር ? ባንክ
መግባቴ የማይቀር ነው ግን አሁን ባይሳካልኝ እንኳን ስራ ለሰው
ልጅ መሰረታዊ ነገር በመሆኑ ማንኛውንም ስራ እየሰራው ባንክን
እጠብቃለሁ ማለትወ ለስራው ምን ያክል ፍላጎት እንዳለወ
ያሳያል፡፡
7. አንድ ሚሊየን ዶላር ብታገኝ ምን ታደርጋለህ/ሽ በእርግጥ
ይህ ቢኖረኝ አንድ የግል ባንክ እንደማቆቁም እርግጠኛ ነኝ
ምክንያቱም የባንክ ኢንደስትሪው በዙ ያልተስፋፋ በመሆኑ ጥሩ
ትርፋማ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ማለትወ በባንክ ውስጥ ታማኝ
እንደሚሆኑ እና ቢዝነስወ ባንክ ላይ መሆኑ ይፈተሽበታል፡፡
8. የኛ ባንክ ተጠቃሚ ነህ/ሽ ይህ ነገር ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው
ነው ባንኮች ከጊዜ ወደ ጊዜ የፍክክር መንፈስ እያሳዩ በመሆኑ
ትልቁ እና ዋናው ነገር ነው በዚህም መሰረት የቆጠቡት ብር
እንኳን ባይኖዎ የባንኩ ቡክ ቢኖራችሁ ተመራጭ ነው እኔ
ይህን ባንክ ስለምተማመንበት ቀደም ብሎ ተጠቃሚ ነኝ ቢሉ
ተመራጭ ነው፡፡ ውሸት ወንዝ አያሻግርም እንዳይዋሹ ዘመነ
Online ነው፡፡
9. ፕርሰናል አካውንት ለመክፈት ምን ያስፈልጋል ? የዚህ ነገር
እንደ ባንኮች ልዩነት ቢኖረውም ግን ዋናውና ትልቁ ነገር የታደሰ
የቀበሌ መታወቂያ እና ሁለት/2 ጉርድ ፎቶ እንደሚያስፈልግ
መታወስ አለበት፡፡
10. አንድ የተበሳጨ ደንበኛ ቢገጥምህ ምን ታደርጋለህ
በመጀመሪያ እኔ እርጋታን ማሳየት አለብኝ የምትመልስለት መልስ
ከስራህ ውጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለብህ ምክንያቱም ዘመነ
ውድድር ስለሆነ በተቻለ መልኩ ዝምታን እመርጣለሁ ቢሉ ጥሩ
ነው::
ይቀጥላል…….

Good Luck!!
ሰላም ሁኑ
ምርጥ 58 የተመራቂ ተማሪዎች የመጨረሻ ቃል (Last words)
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
1. ቃና ለውጥ በRe-exam..... C+"ውስጤ ነው"።
2. ጥቂቶች ሳይማሩ ያስተምራሉ፡፡ ብዙዎች ግን ተምረዉ ማስተማር አይችሉም፡
3. ሳይማር ያስተማረኝን መምህሬን አመሰግንሀለው
4. የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ
5. ሳልሸከመው የከበደኝ ነገረኛ ሰው ብቻ ነው
6. ስማር ያሽሟጠጡ ሊበሉ ቤት መጡ
7. መመረቄን ንገሩት ለ A+
8. ልጠርብሽ ነው!! (ኮብልስቶን)
9. A+ አምጥቼ ካላገኘሁ ስራ 2 ሜትር ገመድ አዘጋጁ አደራ
10. ሰፊው ህዝብ ሆይ የተማረ ይግደለኝ አላልክም? ይኸው መጣሁልህ።
11. እነሆ ከዚ በኋላ ሆስፒታሎች ሊሻሙብኝ ነው (የጤና ባለሙያ)
12. እማዬ በተራሽ ባንክ ቤት ቁሚ
13. በቃ ልልየሽ ነው ካልሲዬ ግማትሽ ሁሉ አልጋ ስር ጥዬ
14. መልሀቅ ውሀ ውስጥ ኖረ እንጂ መቼ ዋና ተማረ
15. ብማርም ባልማርም መመረቄ አይቀረም
16. እኔ ያሰቡኩት ለአንድ ባርኔጣ ይሄ ሁሉ ጣጣ
17. ትምህርት ሊገባኝ ሲል አለቀ ፒያንኪ ተዋስያ
18. ደሞ ለቂጣ እጅ መታጠብ
19. እረ ባካችሁ መጫር ለክብሪት ነው
20. እንደ ነፃነት የሚመች ትራስ የለም።
21. እሰይ እሩጫዬን ጨረስኩ
22. እድል እንጅ እውቀት አላነሰንም
23. ያየን የለም እንጅ ያላየነው የለም!!!
24. ባዘምም አልወደኩም ግን አዘንኩባችሁ፡ ( ለጎበዝ ተማሪዎች)
25. ድንግልናዬን ይንሳኝ በ 2.00 ተመረኩኝ
26. A+ ሳንገናኝ ተለያየን
27. መብሰሉ ላይቀር ማገዶ ፈጀ።
28. በትምህርት ለይ እንደ "A" ያለ ኪራይ ሰብሳቢ grade የለም.
29. ማዬ ብታልቅም መመረቋ አልቀረም ቤተማሪያም ገበረወልድ ገብረመድሕን
30. ታዘብሁሽ A+ ደስ አይበለሽ F ምስጋና ይሁን ለC
31. ke flagote yemegemeriyaw yhe neber be e/r fekd
32. ከምሥር ያላቀከኝ ጌታ ዘም ነገድ የጎርፉ ልጅ
33. ከ ሃምሳ ብር በላይ የሰጡኝን ሁሉ አመሰጌናለሁ፡፡
34. Sew hogne gebch feyel hogn wotahu.
35. Non Cafe መሆኔን ለ Meal Carዴ ንገሯት?
36. ለአንድ ዲግሪ 360 ዲግሪ...
37. በሩጫ ዘመኔ ውሃ ላቀበለኝ ሁሉ አመሰግናለው
38. ከገደል ሥር ሲጠብቁኝ ከሰገነት ሜዳ አገኘሁዋቸው።
39. በአዉሎ ንፋስ መካከል ሻማዬ በራች
40. ተዘቅዝቄ ዘቀዘኳቸው
41. የአቻ ላቻ ስልጠናው ተጠናቀቀ።
42. ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ሰው ብቻ ነው ።
43. የሚረዳኝ የለምና ስራ ፈልጉልኝ።
44. ከ1ለ5 ግልግል!
45. የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ
46. ግቢ መግባቴን ለደነቃቸው፣ መመረቄን ንገሯቸው።
47. A++++++ is easy but ....
48. 17 አመት ለአንድ ወረቀት?
49. መንደዱ ላይቀር መጨሱ
50. የሚያልፍ ቀን ያለፋል:: ሁሉም ያልፋል!!!!!!!
51. ከሯጮቹ ጋራ አብሬ ገብቸ ዙሩን ጨርሻለሁ ሙቸ ተሟሙቸ
52. ከ4 ዓመት ዲግሪ ተሻለ ኮብል ጠራቢ
53. አፍራ ያለው ማሽላ ተጋድሞ ያፈራል
54. በተጠበቡ ጠቢባን ተጠበን ጠበን ወጣን፡፡
55. ጨለማ ያልፈራ ብርሃን ያያል
56. አንቺ ቦርድ መጠሁልሽ፡
57. የእንትን መስሪያ ቤት ስራ አስኪያጁ ዘመዴ ነዉ
58. የድሮውን ማንነቴን መልሱ ዲግሪያችሁን ዉሰዱ
ከወደዱት ሸር በማድረግ ያጋሩ.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትዝብቴ .....
ብዙ ጊዜ ለወሬ የፈጠንን
ለእርዳታ የዘገየን ብዙ ሰዎች መኖራችንን
ይሄን ቪዲዮ በመቅረፅ ሶሻል ሚዲያ ላይ
ለመለጠፍ የሮጠችው ልጅ ምስክር ናት።
ስንት ሳይማሩ በፎርጅድ እና በዘመድ አዝማድ የመንግስትንም የግሉንም መስሪያ ቤት ተቆጣጥረው የተማረ ምሁር ሜዳ ላይ ወደቀ…. መማር ከንቱ ሆነ….
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ…..
🇪🇹 All Ethiopian will come unity in peace and love