Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ግንቦት 23/2011 (31 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ግንቦት 23/2011 (31 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Meles Zenawi Leadership School
1 - ቦታ በ0አመት 24 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
New Job Vavancy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊ ጀግኖች አባቶቻችን በ1951 ለደቡብ ኮርያ ያደረጉት መስዋትነት።
የሰው ልጅ የአይኪው ክብረ ወሰን በ11 አመቷ ታዳጊ ተሰበረ
***************
የ11 አመትዋ ኢራናዊት የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ከአልበርት አንስታይንና ከፕሮፌሰር ስቴፈን ሀውኪንግ የሚበልጥ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) እንዳላት መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

ባለ ብሩህ አእምሮዋ ታዳጊ በብሪታኒያ የአእምሮ ሚዛን (IQ) ፈተና ያመጣችው ውጤት ከታወቁት የአለማችን ሊቆች በላይ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡

ታራ ሻሪፊ የተባለችው ታዳጊ እስካሁን በእዉቀት ልኬት በታላላቅ ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን መስበር ችላለች፡፡

“ጂኒየስ ቤንችማርክ’’ ተብሎ የተቀመጠውን 140 ወለል በማለፍ 162 ነጥብ አስመዝግባለች፡፡

ታዳጊዋ ባስመዘገበችው ውጤት አንስታይንን እና የፊዚክሱ ተመራማሪ ስቴፈን ሀውኪንግን በ2 ነጥብ በልጣለች ነው የተባለው፡፡

በዚህ ጥናት ታዳጊዋ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) አላቸው ተብለው ከተሰየሙ ግለሰቦች ተርታ ተመድባለች፡፡

ታዳጊዋ ወደፊት የሂሳብ ሊቅ መሆን እንደምትፈልግም ነው የተናገረችው፡፡

ምንጭ፡- ኔክስት ሻርክ
Ethiopian Civil Service University
Entrance Exam Schedule
Ethiopian Civil Service University