Abay Industrial Development S.C
1. FINISHING SPECIALIST
Job Requirement
First Degree in textile finishing.
At least 8 Years experiences in the Garment industry and out of which at least 5 years managerial experience
2. SEWING GARMENT TECHNICIAN
Job Requirement
First degree in Fashion Technology, Garment ,Textile or Industrial Engineering and
3 years of relevant experience in garment industry in the field of sewing technician.
3. PRODUCTION AND TECHNICAL MANAGER
Job Requirement
Bsc/Msc in Garment Engineering, Fashion Technology, or related Fields.
At least 8 Years experiences in the Garment industry and out of which at least 5 years managerial experience.
4. GENERAL MANAGER
Job Requirement
Bsc/Msc in Garment Engineering, Fashion Technology, or related Fields
At least 10 Years experiences in the Garment industry and out of which at least 5 years managerial experience.
5. DESIGN AND CUTTING TECHNICIANS
Job Requirement
BSC degree in fashion design, garment and textile engineering field of studies.
3 year and above relevant work experience
How to Apply
Job seekers who fulfill the requirements stated above are invited to compete for the positions by submitting their application,
curriculum vitae, and relevant credentials in person to Human Resource coordinator , Email :
AbayindustrialdevelopmentSC@gmail.com , wosenuamare@gmail.com or P.O.Box : 858 Bahir Dar, Ethiopia. Within 10 working days starting from the date of the vacancy announced.
Application Date: From May 29/2019 to June 11/2019
Source: From Reporter job Portal

ለጠቅላላ እውቀት
የኤሌክትሪክ መበየጃ ስንጠቀም ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ በተመለከተ w.w.w home quicks com እንሆ ብሎናል፡፡ ይኸውም፡-
!ኛ. በስራ ላይ እያሉ የኤሌክትሪክ መበየጃውን ጫፍ በእጅ አለመንካት
2ኛ. የዓይን መከላከያ እና የእጅ ጓንት መዘንጋት የለበትም
3ኛ.በብየዳ ስራ ላይ የቀላጭ ሽታን ወደ ሳንባ ከማስገባት መጠንቀቅ
4ኛ. በቀላሉ ሊያያዙ ወይም ሊቀጣጠሉ የሚችሉ ቁሶችን ከስራ ቦታዎ ማራቅ
5ኛ. የእሳት ማጥፊያን በአቅራቢያዎ ለጥንቃቄ ማስቀመጥ
6ኛ. የኤሌክትሪክ መስመሩ ከፍተኛ ሐይል ሲኖረው እንዲቀንስ ማድረግ
7ኛ.መበየጃው በትክክልና በሚገባ የሚሰራ መሆኑን አስቀድሞ መለየት
8ኛ. በአጋጣሚ አደጋ ወይም የቃጠሎ አደጋ ከደረሰ ፈጥኖ ወደ ህክምና አገልግሎት መስጫ መሄድ ያስፈልጋል
9ኛ.ከስራ በኋላ መበየጃውን ከሐይል መስመር ማላቀቅ ወይም ማቋረጥን አለመዘንጋት

ግንቦት 23/2011 (31 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Civil Aviation Authority
7 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Civil Aviation Authority
7 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ግንቦት 23/2011 (31 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa Science and Technology University (AASTU)
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት

Meles Zenawi Leadership School
1 - ቦታ በ0አመት 24 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen
Meles Zenawi Leadership School
1 - ቦታ በ0አመት 24 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊ ጀግኖች አባቶቻችን በ1951 ለደቡብ ኮርያ ያደረጉት መስዋትነት።
የሰው ልጅ የአይኪው ክብረ ወሰን በ11 አመቷ ታዳጊ ተሰበረ
***************
የ11 አመትዋ ኢራናዊት የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ከአልበርት አንስታይንና ከፕሮፌሰር ስቴፈን ሀውኪንግ የሚበልጥ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) እንዳላት መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
ባለ ብሩህ አእምሮዋ ታዳጊ በብሪታኒያ የአእምሮ ሚዛን (IQ) ፈተና ያመጣችው ውጤት ከታወቁት የአለማችን ሊቆች በላይ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡
ታራ ሻሪፊ የተባለችው ታዳጊ እስካሁን በእዉቀት ልኬት በታላላቅ ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን መስበር ችላለች፡፡
“ጂኒየስ ቤንችማርክ’’ ተብሎ የተቀመጠውን 140 ወለል በማለፍ 162 ነጥብ አስመዝግባለች፡፡
ታዳጊዋ ባስመዘገበችው ውጤት አንስታይንን እና የፊዚክሱ ተመራማሪ ስቴፈን ሀውኪንግን በ2 ነጥብ በልጣለች ነው የተባለው፡፡
በዚህ ጥናት ታዳጊዋ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) አላቸው ተብለው ከተሰየሙ ግለሰቦች ተርታ ተመድባለች፡፡
ታዳጊዋ ወደፊት የሂሳብ ሊቅ መሆን እንደምትፈልግም ነው የተናገረችው፡፡
ምንጭ፡- ኔክስት ሻርክ