ግንቦት 11/2011 (19 May 2019) ...
Advert on Capital
Maya P.P Bag Manufacturing PLC ... 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት

ትራምፕ ኢትዮጵያዊያንን የሚጎዳ ብዙዎችን ያስቆጣ ተግባር ፈፀሙ
https://www.addis247news.website/watch.php?vid=fcdf8916d&cid=5ca1c95091d7d

www.addis247news.website
American News About
Ethiopians are a recorded people, known for their friendliness and delicacy, except if assaulted, and profoundly aware of their accuracy as organizers...
[ስለ-ህይወት]
የብድር ሱስ የት? ያደርሳል የባለታሪኳ ልብ አጠልጣይ ታሪክ ይከታተሉ
https://www.addis247news.website/watch.php?vid=3d6be87ce&cid=5ca1c95091d7d
የብድር ሱስ የት? ያደርሳል የባለታሪኳ ልብ አጠልጣይ ታሪክ ይከታተሉ
https://www.addis247news.website/watch.php?vid=3d6be87ce&cid=5ca1c95091d7d
www.addis247news.website
Slehiwot New Series TV Showyaltekefele Eda
Ethiopia| Selehiwot New Ethiopian Series TV Show-yaltekefele eda It is not alone Askale, but abounding abundant women aswell acquaintance an acute adm...
ክላውድ ኮምፕዩቲንግ ምንድነው?
ክላውድ ኮምፕዩቲንግ ምንድነው?በኮምፒዩተር ኢንዳስትሪ እንደፋሽን ቦግ ብልጭ የሚሉ ቴክኖሎጂዎች በየግዜው ይከሰታሉ። ክላውድ ኮምፕዩቲንግ ከዚህ አንጻር ተጠቃሽ የሚባል ቴክኖሎጂ ነው። ቃሉን በቀጥታ ወደ አማርኛ ከተረጎምነው “ዳመና ላይ ማስላት” ማለት ሲሆን ይህ ዓይነት ትርጉም መስጠት አንገታችንን ቀና አድርገን ዳመና ፍለጋ መዞር እና ግራ መጋባት ልያስከትል ይችላል።
⏩በአጭሩ ሲገለጽ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ የኮምፒተር አገልግሎቶች፤ ማለትም ሰርቨሮች፣ የውሂብ ማጠራቀምያዎች፣ አውታረመረቦች፣ ሶፍትዌሮች እና ሌሎች አገልግሎቶችን ኢንተርኔት (ክላውድ) ተጠቅሞ የሚያቀርብልን ቴክኖሎጂ ነው። ይህ ማለት ውሂብ ወይም ዳታ የምናስቀምጠው በኮምፒተራችን ሳይሆን፤ ሌሎች ድርጅቶች በሚቆጣጠሩት ኮምፒዩተር ነው ማለት ነው። ያስቀመጥነውን ውሂብ ማግኘት ስንፈልግ፣ ኢንተርኔትን ተጠቅመን ወደ የግላችን ኮምፕዩተር መገልበጥ ወይም እዛው ክላውድ ላይ እያለ በ ማሰሻ(browser) ከፍተን ማየት እንችላለን። ይሁን እና ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ውሂብ ማከማቻ ጎተራዎች ብቻ አይደለም በ አገልግሎት መልክ የሚያቀርብልን፤ ማንኛውም ኮምፒተራችን ላይ ማድረግ የምንችለውን ተግባር በተሻለ ፍጥነት እና ዋጋ ማከናወን የሚይስችለን ቴክኖሎጂ ነው።
⏩ከክላውድ ኮምፕዩቲንግ መምጣት በፊት፤ ሶፍትዌር የሚያመርቱ እና የሚጠቀሙ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ብዙ ዓይነት ሶፍትዌር እና ሃርድዌር ገዝተው ይጠቀሙ ነበር። ይህ ውድ እና ውስብስብ ከመሆኑም በላይ፤ ለአጭር ግዜ ብቻ መጠቀም የምንፈልገውን ሃርድዌር ከመግዛት ውጪ ሌላ አማራጭ አልነበረም። በዚህም ምክንያት ወደ ገበያ ለመግባት የሚፈልጉ ድርጅቶች ከጅምሩ ብዙ ወጪ ማውጣት ግድ ይላቸው ነበር። ድርጅቶች ከጅምሩ ምን ያክል የውሂብ ማጠራቀምያ (storage)፣ የማስያ ጉልበት(processing power) ወዘተ…. እንደምያስፈልጋቸው በቀላሉ መገመት አይችሉም።
ድርጅታቸው ከሚፈልገው በላይ ጉልበት ያላቸው ሃርድዌር ከገዙ ለ አላስፈላጊ ወጪ ይጋረጣሉ፤ ካሳነሱት ደግሞ ሲስተማቸው ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት ይታገላል። ይህንን ዓይነት ችግር ለመፍታት ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ወሳኝ ቴክኖሎቹ ሁኖ ብቅ ካለ ሰነባብቷል።
⏩እንደ አማዞን፤ ማይክሮሶፍት እና ጉግል የመሳሰሉ ድርጅቶች ብዙ ክፍተኛ አቅም ያላቸውን ኮምፒተሮችን አዘጋጅተው ለድርጅቶች እና ግለሰቦች ያከራያሉ። ለምሳሌ አንድ ሰው 100 ኮምፒተሮችን ተጠቅሞ ውስብስብ የሆነ የ ኮምፒተር ሲሙሌሽን መስራት ቢፈልግ፤ 100 ኮምፒተሮችን መግዛት አይጠበቅበትም ማለት ነው። ከ አማዞን እነዛን ኮምፒተሮች ተከራይቶ ተገቢውን ሶፍትዌር ኮምፒተሮቹ ላይ በርቀት(ኢንተርኔት ተጠቅሞ) ይጭናል። የፈለገውን ስራ አከናውኖ የተገኘውን ውጤት ወደ ራሱ ኮምፒተር መውስድ ይችላል። ይህ ሰውዬ እንደዚህ በማድረጉ ብዙ ነገር አትርፏል።
🔃አንደኛ ስራው መጀመርያ እንዳሰበው በ 100 ኮምፒተሮች ብቻ የማይከናወን ከሆነ በቀላሉ ተጨማሪ ኮምፒተሮችን ማሰማራት ይችላል። ለዚህም ነው ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ተለጣጭ (elastic) ባህሪ አለው የሚባለው።
🔃ሁለተኛ ሰውዬው የሚከፍለው ብር ልክ እንደ ውሃ እና ኤሌክትሪክ፤ በተጠቀመበት መጠን ነው፤ እነዛን 100 ኮምፒተሮች ለ አንድ ሰዓት ብቻ ከተጠቀመ፣ የሚከፍለው በዛ ልክ ብቻ ነው።
ስለ ክላውድ ኮምፕዩቲንግ ጥቅም እና ምንነት አንድን ምሳሌ በማንሳት አውርተናል። ይሁን እና ክላውድ ኮምፕዩቲንግ ሳናውቀው በብዙ መልኩ እንጠቀምበታለን። የሞባይላችን ውሂብ መጠባበቅያ(backup) ስናስቀምጥ፤ ኢሜል ስንጠቀም ወዘተ… ውሂባችን ክላውድ ላይ እይተቀመጠ ነው። ለዛም ነው ስልካችን ቢጠፋም አስፈላጊውን ቅጽ በመሙላት የጠፉብንን ውሂቦች የምናገኘው። ፌስቡክ ደግሞ ካየነው ሙሉ በሙሉ ክላውድ መሰረት ያደረገ አፕሊኬሽን ነው፤ ምክንያቱም ኢንተርኔት እስካለን ድረስ ማንኛውንም ፌስቡክ ላይ ያደረግነውን እንቅስቃሴ በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነን ማየት ስለምንችል።
➡️በተለምዶ ኮምፒተራችን ላይ ጭነን የምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች በብዛት ወደ ክላውድ እየተዘዋወሩ ነው። ለምሳሌ አብዛኞቻችን ከምንጠቀምበት የ ከማይክሮሶፍት ኦፊስ ምርት ጋር ተመሳሳይ የሆነ ግን ሙል በሙሉ ክላውድ ላይ የተመሰረተ ጉግል ዶክስ የሚባል ምርት በ ጉግል ለተጠቃሚዎች ቀርቧል።

በድጋሜ ፖስት የተደረገ…..
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ግንቦት 10/2011 ዓ.ም
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡-100% ሕክምና፣ የ24 ሰዓት ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል።
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አሥር ቀናት አድራሻ፡- ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጐዳና የኢንዱስትሪ ፕሮጀክት አገልግሎት ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 13 ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0116636928 አዲስ አበባ 0464419164 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁጥር 1206 አዲስ አበባ/247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 0464419163 ዝዋይ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
#Ethio_Job_Vacancy
እድሜ ከ22-45
የቅጥር ቆይታ ጊዜ---2 /ሁለት/ ዓመት
ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች
ደመወዝ በየወሩ ይከፈላል
መጠለያ ምግብ ይጨምራል
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያላት
ኤጀንሲው ለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ሰራተኛውን ምንም አይነት የአገልግሎት ክፍያ የማናስከፍል መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች የትምህርትና የ/COC ማረጋገጫችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በኤጀንሲው ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
አድራሻ፡- አብነት ጊቤ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 ስልክ ቁጥር፡- 0912715311 0118 23 23 66 አልመግሪብ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ