Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Advert Ginbot 6/2011
Qualifications, Skills and Experience The essential qualifications for the position include a post graduate university degree in agricultural economics, economics statistics, development studies and a minimum of 10 year experience in ME and KML functions. The MoANR will recruit from the market an appropriately qualified experienced person. 1.1. Required Number: 1 (one) 1.2.Terms of employment: One year contract with possibilities of extension 1.3.Monthly Salary: Negotiable 1.4 .Duty station: Finfinnee 1.5. Language: Fluency in English 8c Afan Oromo NOTE: • Applicants are required to be able to speak, read and write the official work language of the region. • Eligible applicants are also required to submit their documents (non-returnable copies of their CV's and originals of their degrees and other testimonials for cross checking) to the Human Resource Administration Process, 3rd Floor during office hours of ten consecutive work days since the announcement of the positions in the Ethiopian
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ginbot 06/2011 E.C
ማሳሰቢያ * አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
* አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዋናውን የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
* መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
* አመልካቾች በሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ላይ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
* በደረጃ ለተመረቁ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ወይም COC ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
* የሙያ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
* የምዝገባ ቦታ ከመገናኛ ወደ 22 በሚወስደው መንገድ መክሊት ሕንፃ ጎን እየሩስ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 07-08 ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 መመዝገብ ይችላሉ፡፡
*ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 011 8-33 34 60 ሸገር
የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት
ግንቦት 07/2011 (15 May 2019)
Advert on Reporter
NHY Import AND Distrbution ...
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ግንቦት 08/2011 (16 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa University
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 07/2011 (15 May 2019)
Advert on Reporter
Debo Micro finance Institution
1 - ቦታ በ0 - አመት 3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 07/2011 (15 May 2019)
Advert on Reporter
Zeway Roses PLC
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ግንቦት 08/2011 (16 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopain Federal Police Commision ...
3 - ቦታዎች በ0 -አመት 11 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ግንቦት 07/2011 (15 May 2019)
Advert on Reporter
Gotera condominum owner association
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
መማር አለማወቅ የሆነባት ሀገር ኢትዮጰያየ፣

ሰላማየዊ ሰልፉ ለእንግሊዝ መንግስት ከሆነ በለንደን አደባባዮች እንጂ በሸገር ጎዳናዎች መደረጉ ለምን?
የራሱዋ ቋንቋ ባህል እሴትና ማንነት ባላት ሀገር በሰዉ ቋንቋ መጠበብ ንቀት አይሆንም ትላላችሁ?በእርግጥ ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የህልዉና ጉዳይ ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን አቤቱታዉ ለኢትዮጰያ መንግስት ሆኖ ሳለ ለአሜሪካን ወይም ሌሎች ምእራባዉያን የምንጣራ መምሰላችን ትርጉሙ አልገባኝም፡አማሪኛ፣ኦሮምኛ፣ሱማሌኛ ትግሪኛ እና በመሳሰሉት የሀገራችን ቋንቋዎች ጥያቄዎቻችሁን በአደባባይ ብታሰሙ ቢያንስ ምስኪኑ የሀገሬ ህዝብ ችግራችሁን አይቶና ሰምቶ በሀሳብና በፀሎት በረዳችሁ ነበር ዳሩ ግን እንግሊዘኛ መናገር የማወቅና የመሰልጠን ጥግ አድርጎ የሚያስብ ትዉልድ በዛና የራሳችንን ግዕዝ ገድሎ የሌላ ቋንቋ ማንገስ ከዉርደትም በላይ ነዉ፡፡
እርስ በእርስ የማይስማሙ የመንግስት ድርጅቶች‼️

👇👇
‹‹ፓልም የረጋ የምግብ ዘይት በሂደት ለከፋ የጤና ችግር ያጋልጣል›› -ጤና ሚኒስቴር

‹‹የጤና ጉዳቱ በዓለም ጤና ድርጅት ካልተረጋገጠ አቅርቦቱ ይቀጥላል›› -ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር