Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ግንቦት 07/2011 (15 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa University
1 - ቦታ በ0 - አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ግንቦት 06/2011 (14 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Chemical Industry Coorporation 
Job vacancy
-------------------
Position- Hygiene & sanitation officer
ETHIOPIAN SKYLIGHT HOTEL
would like to invite qualified candidates for the following position.
Catering Driver I
Qualification Required:
A Minimum of 12th/10th grade Complete per the old /new curriculum with Dry II /Public II driving license and minimum of four years driving experience in ET or in a known organization.

N.B: Age limit; 25 - 40 years old.
Auto/2nd grade driving license is Advantageous/Optional .


Registration Date: May 15, 2019– May 21 2019.
Registration Place: Ethiopian Airlines Group, Recruitment & Placement Office situated inside the premises of Ethiopian Airlines Group headquarters.
Interested applicants must bring all original and copy of their supporting documents, including 6th /8th Grade Ministry Card and Kebele ID with copy & one passport size photograph when they come for registration on the dates stated above.
#New_Job_Vacancy
Berihan Acadmy
ሃኪሞቻችን ተቃውሞአቸውን እስኪያቆሙ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ መድሃኒቶች አዘገጃጀትና አወሳሰድ ብንለዋወጥ መልካም ነው።
መንግስትም ለህክምና ባለሙያዎቻችን አፋጣኝ መልስ ይስጥ።

ለዛሬ:-
ነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚ እና ዝንጅብል
በዉሃ ውስጥ አንድ ላይ ደባልቆ መጠቀም የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለ ስብን ለመቀነስ እንዲሁም ኢንፌክሽንና ጉንፋንን ለመከላከል እንደሚረዳ ከወደ ጀርመን ሀገር የወጣ መረጃ ያመለክታል።

በተጨማሪም የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅምም ከፍ እንዲል እንደሚረዳም ተጠቁሟል።

ውህዱን ለማዘጋጀት የሚስፈልጉን ነገሮች
አራት ራስ ነጭ ሽንኩርት፣ አራት ያልተላጠ ሎሚ፣ አነስ ያለ ዝንጅብል እንዲሁም ሁለት ሊትር ዉሃ።

አዘገጃጀት
ሎሚውን አጥበን መቆራረጥ፣ ነጭ ሽንኩርቱንና ዝንጅብሉን ልጠን አንድ ላይ መደባለቅ።

በመቀጠል ከብረት የተሰራ ጎድጓዳ ሰሃን ውስጥ በመጨመር እና ሰሃኑ ውስጥ ሁለት ሊትር ውሃ በመጨመር አንድ ላይ ማፍላት።

የፈላው ውሃ ለብ እስኪል በመጠበቅ በውሃ መጠጫ ብርጭቆ አድርጎ መጠጣት።

የነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚ እና ዝንጅብል ውህዱን በየቀኑ ጠዋት ምግብ ከመመገባችን ከሁለት ሰዓት በፊት በባዶ ሆድ መጠጣት ይመከራል።

ከመጠጣታችን በፊት ውህዶቹ ከስር ዘቅጠው እንዳይቀሩ ለመደባለቅ መወዝወዝ ይኖርብናል።

ከማህደረ ጤና
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኤጀንሲው ስም፡- ሪያድ በውጭ ሀገር ሠራተኛ እና አሠሪ አገናኝ ኤጀንሲ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኤጀንሲ የፈቃድ ቁጥር፡-399/2011 የኤጀንሲው ፈቃድ ያገኘበት አገር፡- ሳውዲ አረቢያ

1.የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ፡-የቤት ውስጥ ሠራተኛ

* የሚፈለገው ብዛት፡-500

2. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ፡-የግል ሹፌር

* የሚፈለገው ብዛት፡-200

3. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ፡- የቤት ውስጥ የጉልበት ሠራተኛ

*የሚፈለገው ብዛት ፡-100

4. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ፡- የጉልበት ሠራተኛ

* የሚፈለገው ብዛት ፡-100

5. ለሁሉም የሥራ መደቦች ተፈላጊ ችሎታ

* ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ /ች

* የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያለው/ያላት

* ወቅቱ ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያ ያለው/ያላት

* ዕድሜ፡-23-35

* ፆታ፡-አይለይም

6. መነሻ ደመወዝ ፡-1000.00 ሪያል

7. የቅጥር ቆይታ ጊዜ፡- ሁለት ዓመት

8. ሥራው የተገኘበት ሀገር ሳውዲ አረቢያ ሪያድ

9. ሌሎት አስፈላጊ መረጃዎች፡* የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል፡፡

* ደመወዝ በየወሩ ይከፈላል፡፡

* ኤጀንሲው ለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ከሠራተኛው ምንም ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ የማያስከፍል መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ስትመጡ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኤጀንሲው ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አድራሻ፡- ካሳንችስ ወደ ባንቢስ በሚያስኬደው እናት ታውር 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 809፡ ስልክ ቁጥር፡- 0929 44 29 27/093 00 11990/ 0911 03 5832

ሪያድ በውጭ ሀገር ሠራተኛ እና አሠሪ አገናኝ ኤጀንሲ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Advert on Ginbot 06/2011
* ለሦስቱም የሥራ መደቦች በሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የኃላፊነት አበል፤ የሞባይል ስልክ፤ የቤት ኪራይ አበል እንዲሁም ሙሉ የሕክምና ወጪ ሽፋን ከቤተሰብ ጭምር እና ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን በተጨማሪ ይሰጣል፡፡

* የቅጥር ሁኔታ---------በቋሚነት

* ጾታ-------------------አይለይም

* ሥራ ቦታ------------- በተ.ቁ 1 ላይ የተገለፀው አዲስ አበባ ቢሮ ሲሆን በተ.ቁ 2 እና 3 ወንጂ በሚገኘው በኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናል ከአንዳንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ወንጂ የሰው ሀብት ማሟላት ፤ልማት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 017 እና አዲስ አበባ ቢሮ ሽሮ-ሜዳ አሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የት/መሣሪያዎች ማምረቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ባለው የድርጅቱ የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በሚከተሉት ስልኮች ይጠይቁ የስልክ ቁጥር፡- 022 22 00 568/ወንጂ 011 126 2067 አ.አ E-mail; nigus-eshetu@yahoo.co

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Advert on Ginbot 06/2011