Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሸገር ደርቢ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና
ጨዋታ ላይ የነበረው ድባብ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር ከብሔር ከምንም በላይ ነው።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የአንድነት ፓርክ የመግቢያ ቲኬት በቀላሉ ይቁረጡ! ለተጨማሪ መረጃ የፓርኩን ድረ-ገፅ https://www.unitypark.et ይጎብኙ!
Amhara Mass Media Agency
የሥራ ቅጥር የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
Bahir Dar
በጥቃቅንና አነስተኛ አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የስራ ትስስር፡፡

የስራ ትስስር የተፈጠረላቸው በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከደረጃ 7 እስከ 10 የተደራጁ ሆነው በቢሮው የተመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ መውሰዳቸው የተረጋገጠ ማህበራት ናቸው፡፡

የስራ ክፍፍሉ ፕሮጀክቶቹ ባላቸው ዋጋ ላይ ተመስርቶ ለየደረጃዎቹ ታዛቢዎች በተገኙበት በዕጣ ተከናውኗል፡፡ በዚህም መሰረት ለ15 በደረጃ 7 እና 8 ለተደራጁ ማህበራት እንዲሁም ለ 50 በደረጃ 9 እና 10 ለተደራጁ ማህበራት የስራ ትስስሩ ተፈጥሯል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ለ35 አማካሪ ማህበራት የስራ ትስስር የተፈጠረ ሲሆን አማካሪ ማህበራቱም ዕጣ በወጣላቸው ክፍለከተሞች እንዲሁም በወንዝና የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡

ምንጭ፡- የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ አርብ ሕዳር 12/2012 ዓ/ም