በአንድ ወቅት ፑቲን ስለ ISIS አሸባሪ ቡድን ላይ ስለከፈቱት ጦርነት ተጠይቀው ሲመልሱ...
''አሸባሪዎችን ይቅር ማለት የፈጣሪ ስራ ነው። የእኔ ስራ እነርሱን ወደ ፈጣሪ መላክ ነው።'' የሩሲያ ፕረዚዳንት ፑቲን
እኛም እንላለን...
መንግስት ሆይ ሕዝብን የሚያሸብር፣ የሚገድል፣ የሚያፈናቅል እና የሚዘርፍን ግለሰብም ሆነ ቡድን አድኖ በመያዝ ለሕግ በማቅረብ በፍፁም ታማኝነት የተጣለበትን ኃላፊነት በመወጣት አገሩን እና ወገኑን ከጥፋት መታደግ ይገባል።
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ !!
💚💛❤
🙏🙏🙏

ASTU ❗️
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ከነገ ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ከማስጠንቀቂያ ጋር በድጋሚ ማስታወቂያ አውጥቷል ❗️