Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
160+ በ0አመት.. አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ጥበቃ ቢሮ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዲግሪ ሰረዘ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ ዓመት በፊት በባቡር ምህንድስና ሙያ በማስተርስ ደግሪ ያስመረቀወን የአንድ ተማሪ ድግሪ ሰርዟል ምክንያቱ ደግሞ ተማሪዉ በሌላ ሰዉ የመመረቂያ ፁሁፉ መመረቁን ሴኔቱ ስላረጋገጠ ነዉ።
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የአለባበስ ሥርዓት ይፋ ኾኗል።
-የ'I-CARE' (ያገባኛል) አንዱ አካል ነው።
በሀገር-አቀፍ ደረጃ ወጥ የኾነ የባለሙያዎች አለባበስ ሥርዓት የባለሙያና የተገልጋይን እምነት የሚያጠናክር፤ ከ'ኢንፌክሽን'ም የሚከላከል ነው።

የአልባሳት ግዥ እንዳይጓተትና ብክነት እንዳይኖር ከጨርቃ-ጨርቅ አምራቾች ጋር በማዕቀፍ ግዥ የሚከናወን ነው።
በሆስፒታሎችም አንሶላ፣ ብርድ ልብስና ለማዋለጃ ክፍል የሚያገለግሉ አልባሳት በዚህ የግዥ ማዕቀፍ እንደሚጠቃለል ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ገልጸዋል።
ኅዳር 03/2012 (13 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Arsi Agricultural Mechanization Services
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ኅዳር 05/2012 (15 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
The Ministry of Mines, Petroleum and Natural Gas
50 - ቦታዎች በ0አመት 61 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ኅዳር 04/2012 (14 November 2019)
Friendship Business Group
1 - ቦታ በ0አመት 2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ኅዳር 05/2012 (15 November 2019)
Federal City Job creation and Food Security Agency
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ምዝገባው ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 እንዲሁም ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00 የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የምዝገባው ቦታ በፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከኬኬር ህንጻ ዝቅ ብሎ ወይም ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት ከሚገኘው ሰማን ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት
ከግል ድርጅቶች የተሰጡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያሳይ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በሌቭል ደረጃ የተመረቃችሁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ወይም /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
ለሁሉም ክፍት የስራ መደቦች የሚመዘገቡ ስራ ፈላጊዎች የመልካም ስነ-ምግባር ማረጋገጫ ከሰሩበት መስሪያ ቤት አጽፈው መምጣት አለባቸው፡፡ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-5-57-50-61
የፌደራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና
የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ
ኅዳር 05 ቀን 2012 ዓ.ም (15 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Federal Superior Court
6 - ቦታዎች በ0አመት 122 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ለፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የወጣ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ
ፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ መደብ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ መስፈርት የሚያሟሉትን አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ፡- የምዝገባ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም ከlevel 1 እስከ level 4 ከሆነ የሲኦሲ ውጤት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 504 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ድሬዳዋ ለወጡ መደቦች ግን ድሬዳዋ ምድብ ችሎት ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መሆኑን እንገልጻለን።
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት