Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
• Minimum of 10 years for BSc/B.A degree and 8 years for MSc/M.A degree with relevant professional experience in rural livelihoods, off-farm/Non-farm livelihoods, Income
Generating Activities development such as cooperative, market development, Common Interest Groups(CIGs) management, monitoring and evaluation of IGAs .
• Experiences in the areas of Income Generating Activities and nontraditional livelihood diversification are desir¬able preferable knowledge of business development.
• Intensive experience in the establishment, strengthening and promotion of community-based organizations such as RUSACCOs, Cooperatives, CIGs, etc.
• Good understanding on rural livelihoods systems and value chains approach for livelihoods improvement
• Work experience at national levels will be an added value
• Ability to work in team and independently
• Good command in English and must have good commu¬nication skills.
• Good report writing and Computer application skills: Duration of the Assignment
• The duration of the assignment will be for one year, but extendable depending on the satisfactory perfor-mance until the project period.Salary
• As per the standard of salaries set by the project

Deadline for Application:
All interested candidates can submit their CV and original testimonials with non-returnable copies to human resource development and administra¬tion directorate within seven working days of this announcement on newspaper. Only candidates that are short listed will be acknowledged and commu¬nicated for the next process.
Address: Around Guredshola Adjacent to the Ethiopian Institute of Agriculture Research or Ethiopian Geological Survey. Ministry of Agriculture Human Resource Development and Administration Directorate Building A, Floor No.2, Room No.2-2
Tell: 0116-46-32-02/0116-46-22-73
Ministry of Agriculture
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 28/2012 (08 November 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Hawassa University
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ

የሃዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2012 በጀት ዓመት መምህራን ቀጥሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ
 ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
 በተራ ቁጥር 5 በተጠቀሰው ላይ በቂ የሁለተኛ ድግሪ ተወዳዳሪዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ያገኛሉ፡፡
 መመዘኛዎቹን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ አንድ ኮፒ እንዲሁም ካርኩለም ቪቴ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ ሥራ ቀናት በኮሌጁ መምህራንና ትምህርት ባለሙያዎች ልማትና አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት በአካል ወይም በፋክስ በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናና ለቃለመጠይቅ የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0462204116፣ ፋክስ፡- 0462202273

ሃዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ዓርብ ጥቅምት 28 ቀን 2012 ዓ.ም

1. የድርጅት ስም:- ጠሊቅናስ በውጭ ሀገር ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
2. የፈቃድ ቁጥር፡- PEA/127/2018
3. ኤጀንሲው ፈቃድ ያገኘበት ሀገር፡- ዱባይ(UAE)
4. የተገኘ ክፍት የሥራ መደብ፡- የቤት ውስጥ አያያዝ (ልምድ የሌላት)

A) የሚፈለገው ብዛት 30 B ) ተፈላጊ ችሎታ

1. 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላት

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያላት

3. ፆታ ሴት

4. ደመወዝ 1000(DHS)

1. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ የቤት ውስጥ አያያዝ (ልምድ ያላት)

A) የሚፈለገው ብዛት 50(DHS) B) ተፈላጊ ችሎታ

1. 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላት

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላት

3. ፆታ ሴት

4. ደመወዝ 1200(DHS)

1. የተገኘው ክፍት የሥራ መደብ የቤት ውስጥ የምግብ ዝግጅት

A) የሚፈለገው ብዛት 15
B ) ተፈላጊ ችሎታ

1. 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላት

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላት

3. ፆታ ሴት

4. ደመወዝ 1200(DHS)
1. ከላይ ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች

7.1 ዕድሜ ፡- ከ 21 እስከ 45 7.2 የቅጥር ቆይታ ጊዜ ፡- 2 ዓመት

7.3 ሥራው የተገኘበት ሀገር:- ዱባይ(UAE)

7.4 የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል 7.5 ደመወዝ በየወሩ ይከፈላል

7.6 መጠለያ ምግብ ይጨምራል

1. አመልካቾች ጊዜው ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያና ፓስፖርት መያዝ ይጠበቅባቸዋል።
2. ማንኛውም ምልመላ በተከራየነው ዋና ቢሮ እና ቅርንጫፍ በከፈትናቸው ቢሮዎች ውስጥ ብቻ ይሆናል።
3. ከማንኛውም ተጓዥ ምንም ዓይነት ክፍያ የማናስከፍል መሆኑን እየገለፅን ለዚህ ክፍት የሥራ መደብ በቢሮአችን በአካል በመገኘት ኦርጂናል እና ኮፒ ዶክመንቶችን በመያዝ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ፡- ዋናው ቢሮ አዲስ አበባ፡- ከ18 ማዞሪያ ወደ መሳለሚያ በሚወስደው መንገድ (ዓለም ካፌ አጠገብ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303

ቅርንጫፍ፡- ጅማ፡- ጅማ ከተማ መንቲና ቀበሌ ስልክ፡- +251-904272727/ +251-953417878/ +251-118243416 Email:- Teliknasagency@gmail.com Telegram:- @teliknasagency Facebook:- ጠሊቅናስ ኤጀንሲ
ጠሊቅናስ በውጭ ሀገር ሕጋዊ ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

TELIKNAS FOREIGN EMPLOYMENT AGENCY
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1394ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ።
መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንልዎ!
እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ
ሰላም ለአገራችን
🙏🙏🙏
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ