Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
ተሻሽለው እንዲታዩ ሆኖ በድጋሜ ፓስት ይደረጋሉ።
እስከዛው Zoom በማድረግ ለምትችሉ ስለሚታይ መመልከት ትችላላችሁ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 14/2012 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ከወቅታዊው የመንገድ መዘጋት እና የሠላም መደፍረስ ችግር ጋር ተያይዞ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን እንደ አመጣጣቸው እንደሚቀበል የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል፡፡

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በያዝነው የትምርት ዘመን ለ3ኛ ዙር የተመደቡለትን አዲስ ተማሪዎች ለመቀበል ከጥቅምት 8 እስከ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ መርሀ ግብር ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት ከተመደቡለት 2 ሺህ 769 ተማሪዎች መካከል እስካሁን የተቀበላቸውን 2 ሺህ 419 አዲስ ተማሪዎች በ48 መማሪያ ክፍሎች በመደልደል የእውቀትና ክህሎት ትምህርት የመስጠት ተግባሩን ጀምሯል፡፡

የዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፕሮግራም ዲቨሎፕመንትና ሪቪው ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በየመማሪያ ክፍሎች በመዘዋወር የትምህርት አጀማመር ስነ-ሥርዓቱን ጎብኝተዋል፡፡

ሰሞኑን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ መንገድ ተዘግቶም ሆነ ከሠላም መደፍረስ ችግር ጋር ተያይዞ የዘገዩ ተማሪዎችን እንደመጡ የሚቀበል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

Via ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
ጥቅምት 13/2012 (24 October 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Ministry Of Science and Higher Education
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Notice