Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ
* የሚያገኙት ጥቅማጥቅምን በተመለከተ የቤት አበል ለከፍተኛ ተመራማሪ ብር 8,000 ለተመራማሪ 4,000፣ እንዲሁም የጤና ኢንሹራንስ፣ የልጆች የት/ቤት ክፍያ፣ የሞባይል ካርድ፣ የኢንተርኔት ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች እንደደረጃው የሚኖር ሲሆን ለተመራማሪ የልጆች የት/ቤት ክፍያ የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

• ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላል፡፡

• የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

• አድራሻችን፡- ስቴድየም አካባቢ መንገዶች ባለስልጣን አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተ-ዛታ ሆስፒታል ጎን ሲሆን የሰው ሀብት ሥራ ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-01-03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

ማሳሰቢያ:

ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ ኣመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መመዝገብ ይችላል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

አድራሻችን፡- ስቴድየም አካባቢ መንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተ-ዛታ ሆስፒታል ጎን ሲሆን
የሰው ኃብት ሥራ ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

• የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-01-03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት
ሰብዓዊነት ሲሰማህ እንደ ኦባንግ ሜቶ ትሆናለህ።
Thank you Obang Metho
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 5 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ዓርብ ጥቅምት 7 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 07/2012 (18 October 2019)
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
Agency For Refugees And Returnees Affairs
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 07/2012 (18 October 2019)
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
Yodite Abera Manufacturing
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 07/2012 (18 October 2019)
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
Ministry of Environment, Forest and Climate Change
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት