Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም

VACANCY ANNOUNCEMENT

Mekdela Amba University seeks applicants to fill the following academic position. Applicants who could fulfill the following criteria can apply within 10 working days of the first date of this announcement.

2Applicants should have an undergraduate degree cumulative GPA of 3.00 and above for males, 2.75 and above for females, 2.5 and above for a person having physical disabilities and applicant from emerging regions and pastoral areas; and a masters degree CGPA of 3.5 and above for males and 3.35 and above for Females, 3.15 and above for physical disabilities and pastoral and emerging regions

 Application should have thesis result B+, Very good and above

 For Assistant professor and above academic ranks CGPA should be treated differently

 Application should attach their curriculum vitae, copies of degree and other relevant documents to their application letter.

 Salaries will be according to the higher education institution scale.

 Female candidates are encouraged.

 Teaching expertise in higher education is preferable.

 Proven expertise in conducting research and training is acceptable.

 Application should be in person/ with his/her delegate.

 The applicant must bring original documents during the time of registration

 Examination date will be informed by telephone/mobile number/ internal notice.

 Applicants’ age should be below 45 Years for MSc/ MA.

 For technical assistant applicants only BSc. Zero year work experience, Level III – three years work experience as TA-I
, for level IV applicants two years work experience as TA-I (Level III and IV must submit COC document)
Place of application: - Mekdela Amba University, Tulu Awliya and Mekaneselam campus.
You can also attach your document through: eyosibelete2009@gmail.com

Contact details: - Office Tel no. 0338922121/Mobile: 0914343102/ 0914069545/0909438447/ 0914452934/0914343102

Mekdela Amba University
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም
አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል

ማሳሰቢያ
ሀ. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለ. አመልካቾች የክልሉን የስራ ቋንቋ መፃፍ፣ ማንበብ፣ መናገር መቻል ይኖርባቸዋል፡፡

ሐ. የስራ መደቡ ከሚጠይቀው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ስራ ልምድ በላይ ያለው/ያላት ቀርበው ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡

መ. የስራ ልምድ ከተፃፈ ከስድስት /6/ ወር በላይ የሆነው ተቀባይነት አይኖረውም

ሠ. ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ

ረ. አስፈላጊው ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል

አድራሻችን ፡ ቦሌ መንገድ ከሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ

ፋክስ 0115152328 0115510098 ኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2012 ዓ.ም
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ
* የሚያገኙት ጥቅማጥቅምን በተመለከተ የቤት አበል ለከፍተኛ ተመራማሪ ብር 8,000 ለተመራማሪ 4,000፣ እንዲሁም የጤና ኢንሹራንስ፣ የልጆች የት/ቤት ክፍያ፣ የሞባይል ካርድ፣ የኢንተርኔት ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች እንደደረጃው የሚኖር ሲሆን ለተመራማሪ የልጆች የት/ቤት ክፍያ የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

• ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላል፡፡

• የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

• አድራሻችን፡- ስቴድየም አካባቢ መንገዶች ባለስልጣን አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተ-ዛታ ሆስፒታል ጎን ሲሆን የሰው ሀብት ሥራ ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-01-03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ሐሙስ ጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ.ም

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

ማሳሰቢያ:

ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ ኣመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መመዝገብ ይችላል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

አድራሻችን፡- ስቴድየም አካባቢ መንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተ-ዛታ ሆስፒታል ጎን ሲሆን
የሰው ኃብት ሥራ ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

• የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-661-01-03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት
ሰብዓዊነት ሲሰማህ እንደ ኦባንግ ሜቶ ትሆናለህ።
Thank you Obang Metho