የምዝገባ ቀን በ2012 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲያችን ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!‼️
ወደ ዩኒቨርስቲያችን የተመደቡ አዲስ ተማሪዎች ቅበላ ከጥቅምት 14-16 2012ዓ/ም መሆኑን እየገለፅን፣ ከሁሉም የሃገራችን ክፍሎች ለሚመጡ ውድ ተማሪዎቻችን በፍቅር ለመቀበል ዝግጅታችን ጨርሰናል።ወደ መቐለ በምትመጡበት ግዜ ከመናሃሪያዋች እና ከአሉላ አባነጋ ኤርፓርት አውቶብሶቻችን ተማሪዎችን ወደ ግቢዎች ያደርሳሉ!
ወደ መቐለ ከመምጣታችሁ በፊት ሁሉም ተማሪ ከዛሬ ጀምሮ
👉 ወደ ድረገፃችንwww.mu.edu.et በመግባት eStudent የሚል ማስፈንጠርያ ክሊክ ማድረግ፣
👉በeStudent ድረገፅ Apply Here በሚል ቅፅ የ12ኛ መልቀቅያ ፈተና የምዝገባ ቁጥር (Registration number) በማስገባት፣ ሲስተሙ በሚሰጣችሁ መመርያ መሰረት እንድትመዘገቡ እንሳሳስባለን፡፡
ማሳሰብያ፡
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር መመርያ መሰረት መሟላት ያለባቸውን ፎርሞች አሟልታችሁ እንድትመጡ እነዲሁም አምና በአንደኛ እና ሁለተኛ ሰሚስተር በሪአድሚሽን ተቀባይነት ያገኛችሁ ተማሪዎች ከአዲስ ተማሪዎች ጋር ወደ ግቢ እንድትገቡ እናሳስባለን፡፡
©መቐለ ዩኒቨርሲቲ

ሐኪሞችን በሌክቸረርነት ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ ፈተናው ከጥቅምት 5 ወደ ጥቅምት 17 ተቀይሯል።
Wachemo University
Wachemo University
ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ፦
በ2011 በአምቦ ዩኒቨርስቲ ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ የጤና ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው ይህንን እድል አመቻችቶላችኀል፡፡
- pharmacy
- pediatrics nursing
- emergency and critical care nursing
- health education
- health informatics
- anatomy
- biochemistry
ከጥቅምት 4-7 ማመልከት ትችላላችሁ!