መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Arba Minch University
29 - ቦታዎች በ0አመት 6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen
Arba Minch University
29 - ቦታዎች በ0አመት 6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
56 - ቦታዎች በ0አመት
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
56 - ቦታዎች በ0አመት
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
56 - ቦታዎች በ0አመት
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
56 - ቦታዎች በ0አመት
ማስታወቂያ
በመቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባን ስለማሳወቅ
በ2012 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨረሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 5-7/2012 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ምደባችሁ በስማችሁ ቅደም ተከተል (Alphabet) ከዚህ በታች እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች
ወንዶች A-E በደሌ ካምፓስ
F-Z መቱ ካምፓስ
ሴቶች A-E በደሌ ካምፓስ
F-Z መቱ ካምፓስ
መቱ ዩኒቨርሲቲ ሬስተራር ዳይሬክቶሬት

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም
አልፋ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤ በዚህ መሠረት አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ አንድ ኮፒና ዋናውን በመያዝ ከጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ፊት ለፊት ከአበሩስ ህንፃ ጎን ሞባይል ፕላዛ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ዲ 8-9 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0941-25-52-26 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የሥራ መደቦች የወር ደመወዝ ክፍያ መጠን በስምምነት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የምዝገባ ቦታ:- በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰ/ሀ/አስ/ል/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ፣ 003 አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር 09-26-01-19-81
ለምዝገባው የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች:-
1. የትምህርት ማስረጃ ኮፒ የማይመለስ
2. የስራ ልምድ ኮፒ የማይመለስ
3. ሌሎች ተያያዥ ማስረጃዎች የማይመለስ ኮፒ
የምዝገባ ጊዜ :- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
- ስርዝ ድልዝ ያለበት የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ተቀባይነት የለውም::
- ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም በሌቭል(በደረጃ) ተመራቂ የCOC ማስረጃ
ማቅረብ ይኖርበታል::
- ከድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ አለበት።
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ

የሀዋሣ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜና ቦታ ፤ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሀዋሣ ዩኒቨርስቲ ግብርና ኮሌጅ የሰው ሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ
እና በፋክስ እንዲሁም አዲስ አበባ አሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው
የዩኒቨርስቲው ጉዳይ አስፈፃሚ የቢሮ ቁጥር 352 መመዝገብ ይቻላል፡፡
* ደመወዝ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው ፡፡
* ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
* የሥራ ቦታ ሀዋሣ ከተማ ነው፡፡
* ስልከ ቁጥር 046-220-16-72 ፋክስ 046-220-67-11 ፖ.ሳ.ቁ 05 ሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ