Ethio Job Vacancy
46K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.4K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromia Coffee Farmers cooperative Union
8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Arba Minch University
29 - ቦታዎች በ0አመት 6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
56 - ቦታዎች በ0አመት
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
56 - ቦታዎች በ0አመት
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Federal Drug Fund Administration Agency
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Ries Engineering Share Company
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Federal Superior Court
145 - ቦታዎች በ0አመት 54 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Erike Selam Commission Office
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 30/2012 (11 October 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Ministry of Revenues
6 - ቦታዎች በ0አመት 9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ማስታወቂያ
በመቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባን ስለማሳወቅ
በ2012 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨረሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 5-7/2012 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ምደባችሁ በስማችሁ ቅደም ተከተል (Alphabet) ከዚህ በታች እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች
ወንዶች A-E በደሌ ካምፓስ
F-Z መቱ ካምፓስ
ሴቶች A-E በደሌ ካምፓስ
F-Z መቱ ካምፓስ

መቱ ዩኒቨርሲቲ ሬስተራር ዳይሬክቶሬት
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ወገዳ ሆስፒታል
ሥማዳ- ደቡብ ጎንደር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም
አልፋ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፤ በዚህ መሠረት አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ አንድ ኮፒና ዋናውን በመያዝ ከጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ፊት ለፊት ከአበሩስ ህንፃ ጎን ሞባይል ፕላዛ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ዲ 8-9 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0941-25-52-26 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ለሁሉም የሥራ መደቦች የወር ደመወዝ ክፍያ መጠን በስምምነት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አልፋ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የምዝገባ ቦታ:- በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰ/ሀ/አስ/ል/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ፣ 003 አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር 09-26-01-19-81
ለምዝገባው የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች:-

1. የትምህርት ማስረጃ ኮፒ የማይመለስ

2. የስራ ልምድ ኮፒ የማይመለስ

3. ሌሎች ተያያዥ ማስረጃዎች የማይመለስ ኮፒ

የምዝገባ ጊዜ :- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

- ስርዝ ድልዝ ያለበት የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ተቀባይነት የለውም::

- ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም በሌቭል(በደረጃ) ተመራቂ የCOC ማስረጃ
ማቅረብ ይኖርበታል::

- ከድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ አለበት።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ