Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Vacancy for Academic Staff
Please check the below attachments and apply before the deadline!
Deadline for application: October 18, 2019
Place of Application: Jigjiga University, Office of Human Resource Management.
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል

👉መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
👉መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
👉መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
👉መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
👉መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
👉መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
👉መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
👉መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
👉መልካም ሰው የተራበን ያበላል
👉መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
👉መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
👉መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
👇
ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም
መልካም ጊዜ ይሁንልን 🙏😍 Via Social Media
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
መቐለ አይደር
በ2012 የትምህርት ዘመን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩኒቨርስቲያችን የምትመጡበት ቀን በዩኒቨርስትያችን ድረገፅ፣ ፌስቡክ እና ትዊተር እንዲሁም በሬድዩና ቴሌቪዥን በቅርቡ እስከምናሳውቃችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁን ለመግለፅ እንወዳለን

የሬጅስትራር ዳ/ፅ/ቤት
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2012ዓ.ም የት/ት ዘመን በሳይንስ እና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ!
****************************************************
ምዝገባችሁ የሚፈጸመው ጥቅምት 10 እና 11/2012ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ትምህርታችሁን የምትከታተሉበትን ካምፓስ እና ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎችን የአድሚሽን ቁጥራችሁን በመጠቀም ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ የምታውቁበትን መተግበሪያ (Mobile App) በሚከተሉት የዩኒቨርሲቲው የድረ ገጽ አድራሻዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ ስለሆነ ድረ ገጻችን እና ማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ትጎበኙ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Jimma University Official Website፡ www.ju.edu.et
Telegram Channel፡ https://t.me/JimmaUniversityOfficial
Facebook፡ https://www.facebook.com/JimmaUniv/
ከሰላምታ ጋር
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
1.ያለ ቅጣት ቅዳሜ ጥቅምት 1 እና እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም

2.በቅጣት ሐሙስ ጥቅምት 6 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ አውቃችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከተገለጹት ቀናት ዉጪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡ - መመዝገቢያ ያለ ቅጣት ምዝገባ 50 ብር፣ በቅጣት ምዝገባ 100 ብር መሆኑን እናሳውቃለን::

የተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት
http://www.kmu.edu.et/index.php
መልካም ምሽት
መልካም አዳር ውድ ኢትዮጵያዊያን
💚💛
🙏🙏🙏
እንደምን አደርሽ እማማ ኢትዮጵያዊ
ታላቅነትሽ እንደዚህ ሕንፃ ከፍ ይበል
ሰላምሽን ያብዛው
መልካም ቀን
💚💛
🙏🙏🙏
This is in Addis Ababa,
BSC Nursing