Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 22/2012 (03 October 2019)
Private Intitutions workers social service
21 - ቦታዎች በ0አመት 31- ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መረጃውን ሸር በማድረግ ለሌሎችም እናድርስ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 22/2012 (03 October 2019)
Ethiopian Energy Authority
1 - ቦታ በ0አመት 20 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 22/2012 (03 October 2019)
Ethiopian Agricultural Research Office
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 22/2012 (03 October 2019)
AA City small and Medium Manufacturing Development corporation
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 22/2012 (03 October 2019)
Addis Ababa University
1 - ቦታ በ0አመት 8 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መረጃውን ሸር በማድረግ ለሌሎችም እናድርስ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣ
መስከረም 22/2012 (03 October 2019)
Ethiopian Civil Aviation Authority
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
-Medical Laboratory
-Public Health
-Nursing
-Pharmacy
DMU_HSC
AACAHO Public Health Officer- Result
ከመማሪያ ደብተር መሃል ሉክ "የሚገነጥል" እንኳ ደሜን ነው
የሚያፈላው .... እንኳን አገር !
Via Daniel Bekure
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
🙏🙏🙏
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከዋዜማ ጀምሮ ለኢሬቻ በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ

ከተለያዩ ክልሎች ለኢሬቻ በዓል በርካታ ህዝብ ወደ አዲስ አበባ የሚመጣ መሆኑን የገለፀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፥ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ ስነ ሥርአቶች ተጀምረው እስከሚጠናቀቁ ድረስ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት፦

ጎተራ ሼል ዴፖ፣ ጎፋ ማዞሪያ፣ ቄራ 6 ቁጥር ማዞሪያ፣ ሳር ቤቶች፣ ካርል አደባባይ፣ ጦር ኃይሎች አደባባይ፣ ኮካኮላ ድልድይ፣ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ፀበል፣ አብነት አደባባይ፣ ሞላ ማሩ መገንጠያ፣ በርበሬ በረንዳ፣ ተክለ ሃይማኖት፣ ቴዎድሮስ አደባባይ፣ ንግድ ማተሚያ ቤት፣ አሮጌው ቄራ፣ ባሻወልዴ፣ ፓርላማ መብራት፣ ጥይት ቤት፣ ጀርመን አደባባይ፣ ሲግናል፣ እንግሊዝ ኤምባሲ መገንጠያ፣ ለም ሆቴል፣ ሾላ ገበያ መብራት፣ ጎርጎሪዮስ አደባባይ፣ መስቀል ፍላወር፣ መገናኛ ላይና ታች፣ ኤድናሞል አደባባይ፣ ሰንሻይን መገንጠያ፣ ቦሌ ቀለበት እና ቦሌ ሚካኤል ወደ ዝግጅቱ ስፍራ የሚወስዱ መንገዶች ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽኑ አስታውቋል።

ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት መረጃ ለመስጠት 991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እና 01- 11 -11- 01 -11፣ 01- 11- 26- 43- 59፣ 01- 11- 01- 02- 97፣ መጠቀም የሚችል መሆኑን ኮሚሽኑ አስታቋል።
Source via EBC