ቀን 09/01/2012
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
መቱ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሣይንስ ፋኩልቲ በፊዝክስ ት/ት ክፍል የስራ መደቦች ላይ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
2. የምዝገባ ቦታ ለሁሉም የሥራ መደቦች በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሲሆን በአካል ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 318 በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
3. አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልከቻ ጋር ይዘው በመቅረብ በሥራ ሰዓት በዩኒቨርሲቲው የሰው ሐብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
4. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
5. የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
የመቱ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት ስራ አመ/ል/ ዳይሬክቶሬት

‼
ማስታወቂያ
ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሪዚደንሲ ማቺንግ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በኹሉም ስፔሺያሊቲ ሥልጠና ለተመደባችሁ በሙሉ፡-
የምዝገባ ቀን ከመስከረም 28 እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም ስለኾነ የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ፡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
• ጥቅምት 3 ቀን 2012 ዓ.ም ቅድመ ገለጻ (ኦሬንቴሽን) ይሰጣል፡፡
• ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀን ውጪ የሚመጣ አይስተናገድም/አትስተናገድም
• ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት መጀመሪያ ከተማሩበት ተቋም በኮሌጁ መልዕክት ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ ያስፈልጋል፡፡
• በምዝገባ ወቅት መቅረብ ያለባቸው ማሥረጃዎች፡-
o የትምህርት ማስረጃ ( የዲግሪ ኮፒ እና ዋናውን፣ ስቱደንት ኮፒ ዋናውን እና ኮፒ)
o ስፖንሰር ካድራጊው መስሪያ ቤት የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፤
o ሁለት 4x4 የሆነ ከተነሱ ስድሰት ወር ያልሞላው ፎቶግራፍ
የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
•
መረጃ ኅይልም ሕይወትም ነው! ለምታውቋቸው ሐኪሞች ላኩላቸው።

መስከረም 09/2012 (20 September 2019)
Wollega University
548 - ቦታዎች በ0አመት 3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Wollega University
548 - ቦታዎች በ0አመት 3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መስከረም 09/2012 (20 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Oda Bultum University
99 - ቦታዎች በ0አመት
Advert on Addis Zemen
Oda Bultum University
99 - ቦታዎች በ0አመት
መስከረም 09/2012 (20 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Federal Auditor General
37 - ቦታዎች በ0አመት
Advert on Addis Zemen
Federal Auditor General
37 - ቦታዎች በ0አመት