Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሚያዝያ 25/2011 (03 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Gergesenan Mental Health help Association ...
1 - ቦታ በ0 - አመት 4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሚያዝያ 25/2011 (03 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Biodiversity Institute ...
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
........
Tasks to be handled: * Coordinate project site and demonstration farm activities * Develop and manage field gene bank * Establish nursery sites within the demonstration farm * Collect and cultivate selected varieties of agro biodiversity * Provide trainings to local communities/people, recruited staffs, day laborers about demonstration farm activities
* Establish, support and follow up organizations for microcredit schemes
* Lead and supervise the work of the demonstration farm;
* Prepare a quarterly report to project coordination office.
* Technically advise and train local community’s demonstration farm activities.
* Organize field day for local communities.
* Works on the overall planning, monitoring and implementation of actions project site activities; ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ስልክ ቁጥር:- አዲስ አበባ 011 661 22 44 /0116512035/ ፖስታ ሣ. ቁ. 30726
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 25/2011 (03 May 2019) ...
Advert on The Ethiopian Herald
Addis Ababa University ...
3 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
AAU, College of Education and Behavioral Studies is seeking to fill the following vacant position in the Department of Curriculum and Instruction. Hence, interested and qualified candidates are invited to apply within 10 working days to the Department of Curriculum and Instruction. Applicants should attach their curriculum vitae and relevant documents to their application. Salary: as per the university scale.
ሚያዝያ 25/2011 (03 May 2019) ...
Advert on The Ethiopian Herald
Addis Ababa University ...
1 - ቦታ በ0አመት (PHD)
ሚያዝያ 25/2011 (03 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Ries Engineering Share Company ...
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Interested applicants are required to submit their application with full CV and other supporting documents within 10 (ten) working days from the issuance of this announcement to RESCO Human Resource Division Office. RESCO HUMAN RESOURCE DIVISION Tel:- 251 011-4-401713
Advert on Addis Zemen
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለፀው ከፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። 1. የስራ መደቡ መጠሪያ የፋይናንስ ቡድን መሪ II የክፍያና ወጪ አስተዳደር ቡድን መሪ/ ብዛት 1 ደረጃ XIV ደመወዝ 6809 ተፈላጊ ችሎታ አካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ቢኤ ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ በአካውንታንትነት እና በፋይናንስ ቡድን መሪነት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት 2. የስራ መደቡ መጠሪያ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ I ብዛት 1 ደረጃ XIII ደመወዝ 6036 ተፈላጊ ችሎታ በግዢና ንብረት አስተዳደር፣ በሥራ አመራር፣ በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ በአስተዳደር ሥራ፤ በንብረት አያያዝ፣ በስምሪት ሥራዎች አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። • መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ ማስረጃ የመንግሥት የስራ ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም። • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
ሚያዝያ 24/2011 (02 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Press Organization ...
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Zemen
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተገለፀው ከፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
1. የስራ መደቡ መጠሪያ የፋይናንስ ቡድን መሪ II የክፍያና ወጪ አስተዳደር ቡድን መሪ/ ብዛት 1 ደረጃ XIV ደመወዝ 6809 ተፈላጊ ችሎታ አካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ቢኤ ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ በአካውንታንትነት እና በፋይናንስ ቡድን መሪነት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
2. የስራ መደቡ መጠሪያ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ I ብዛት 1 ደረጃ XIII ደመወዝ 6036 ተፈላጊ ችሎታ በግዢና ንብረት አስተዳደር፣ በሥራ አመራር፣ በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ በአስተዳደር ሥራ፤ በንብረት አያያዝ፣ በስምሪት ሥራዎች አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። • መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ ማስረጃ የመንግሥት የስራ ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም።
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
ሚያዝያ 25/2011 (03 May 2019) ...
Advert on Addis Zemen
Amoleita Share Company ...
9 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
* Salary - Negotiable and attractive • Women's are highly encouraged to apply • Interested and qualified applicants can submit updated CV with an application letter specifying the position of their interest to our office at Bole Sub-City, Woreda 5, "Building Haya-Arat", 2nd floor, Room 3/17 until May 13, 2019 during working hours. • For any enquiries you may have please call 0910018522/0930077171

Amoleita Share Company
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ፡፡