Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#ታላቁን እና ፀባዬ ሰናዩን ሰው አጣነው

አሳዛኝ ዜና
“ከስጋ ቤት እስከ ህብረት ሱቅ ሽያጭነት…… ከተወዛዋዥነት እና ጊታር ተጨዋችነት እስከ ታዋቂ ተዋናይነት”

በከፍተኛ18 ኪነት ቡድን ውስጥ አሁን ታዋቂ ከሆኑት ከእነ ፋሲካ ዲሜትሪ እና ዳዊት መለሰ ጋር ተጫውቷል፡፡ በጊዜውም በኪነት ቡድኑ ውስጥ በተወዛዋዥነት እና በጊታር ተጫዋች ነት ያገለግል ነበር፡፡ ከ1983 ዓ.ም በኋላ ኪነት ቡድኑ በመበተኑ እሱም ከጥበቡ አለም ርቆ ወደ ሹፍርና ሙያ ይገባል፡፡ በሹፍርናም ለ20 ዓመታት ያህል ሰርቷል፡፡ በሹፍርና በአገለገለበት ዘመንም የተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎችን የዞረ ሲሆን በርካታ ውጣ ውረዶችን እና ገጠመኞችን አስተናግዷል፡፡ (በመሳሪያ ከማስፈራራት እስከ መደብደብ ድረስ……) ይህ ሰው አርቲስት ተዘራ ለማ ነው፡፡

ለ20 ዓመት የሰራበት የሹፍርና ሙያ ወደ ትወናው አለም እንዲገባ በር ከፍቶለታል፡፡ በቶም ቪዲዮ አማካኝነት ውሳኔ ፊልም ሲሰራ በሹፌርነት ሰርቶ ነበር፡፡ 500 ብር ቢነጋገርም ተባባሪነቱ እና ቅንነቱን ያየችው የቶም ቪዲዮ ባለቤት ገነት ተጨማሪ 500 ብር በማከል 1000ብር ተከፍሎታል፡፡ እሱ ግን በክፍያው ደስተኛ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የትወና ፍላጎቱ እና በካሜራ እይታ ውስጥ ለመግባት መሻቱ ስላልተሳካለት፡፡ ይሁንና በሁለተኛው ቀን ለዚሁ ለውሳኔ ፊልም ቀረፃ አለም ገና በሄደበት ጊዜ አለቃ ሆኖ የሚሰራበት አጭር ሲን (ትዕይንት) ይሰጠዋል፡፡ በዚህ ጊዜ አርቲስት ተዘራ ደስታው ወደር አልነበረውም፡፡ ይህ ነበር እንግዲህ ፊልምን እና አርቲስት ተዘራን ያስተዋወቃቸው፡፡

የልጅነት ሀሳቡ እና ምኞቱ ሰመረ፡፡ “ወሳኔ ፊልም” የበኩር ስራው ሆነ ማለት ነው፡፡ ከዚያም ከኩርባው በስተጀርባ የተሰኘ ፊልም ላይ ተውኗል፡፡ አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪትን ተጫውቷል፡፡ እነርሱም ፡-
- ውሳኔ - ከኩርባው በስተጀርባ - ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ
- ፍቅር በይሉኝታ - አልወድሽም - ወንድሜ ያቆብ - ኢንጂነሩ
- ጥቁር እና ነጭ - ፍፃሜው - ሀማርሻ - ሰውዬው
- የፍቅር ቃል - ቪዳ - ባዶ ነበር - ፀሀይ የወጣች ቀን
- ጣምራ - የበኩር ልጅ - እሷን ብዬ - ጉደኛ ነች
- ሰበበኛ - ዘውድና ጎፈር ፤ በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ፡- ታላቁ ሩጫ ፣ ሰንሰለት ፣ እስክትመጪ ልበድ እና ሌሎችም ይተቀሳሉ፡ በአለም ሲኒማ የታየ “የእኔ እውነት” የተሰኘ ትያትር ሰርቷል፡፡ ይህ ትያትር ሀገር ፍቅር ለመታየት ወረፋ እየጠበቀ ነው፡፡ የኩኩ ሰብስቤ ቻልኩበት ክሊፕ ላይም ተሳትፏል፡፡

በ “በኩር ልጅ” ፊልምም ባሳየው የገፀ ባህሪ አጨዋወት በ9ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ “የአመቱ ምርጥ ተዋናይ” ተብሎ ተሸልሟል፡፡ በ”ፍቅር ቃል” ፊልም ላይም እንዲሁ ባሳየው ብቃት ከእነ ቤተሰቡ የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ የከፍተኛ 18 ኪነት ቡድን ውስጥ ከተዋወቃት ባለቤቱ ተወዛዋዥ ፋንቱ አርጋው በ1977ዓ.ም ጋብቻውን የፈፀመው አርቲስት ተዘራ ለማ አራት ልጆችን አፍርቷል፡፡ ልጆቹም የእሱን ፈለግ የተከተሉ ሲሆን በተለይ ሰላም የተባለችው ልጁ ከ “ኩርባው በስተጀርባ” ፊልም ላይ አብረው ሰርተዋል፡፡

በ1954ዓ.ም ፍቼ የተወለደው አርቲስት ተዘራ ለማ እድገቱ እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ርቼ አካባቢ ነው፡፡ ይህ አርቲስት ወደ ጥበቡ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በፊልም ፣ በቴሌቭዥን ተከታታይ ድራማ ፣ በትያትር እና በልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች ላይ ሰርቷል፡፡ ዛሬ በድንገት በተወለደ በ57 አመቱ አርቲስት ተዘራ ለማን በድንገተኛ የልብ ህመም ከእዚህ አለም በሞት አጥተነዋል፡፡

ነፍስ ይማር
ለመላ ቤተሰቦቹና አድናቂዎቹ መፅናናትን ተመኜን፡፡
(ዋልተንጉስ ዘሸገር)
ነሐሴ 30/2011 (05 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Arsi University
193 - ቦታዎች በ0አመት 16 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
New Job Vacancy
Moti Engineering P.L.C
25 - ቦታዎች በ0አመት
ጳጉሜ 01/2011 (06 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Bereket Water Bottling Industries Plc
15 - ቦታዎች በ0አመት 48 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጳጉሜ 01/2011 (06 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Athlete Tirunesh Dibaba Sport Training Center
1 - ቦታ በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጳጉሜ 01/2011 (06 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
GRED Public Participation
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ነሐሴ 30/2011 E.C (05 September 2019) G.C
Advert on Addis Zemen magazine
Addis Ababa City Administrative Mass Media Agency
4 - ቦታዎች በ0አመት
፨ሰው ከንቱ፨😢😢😢
አቤት ሰው ከንቱ
ስንቱን ጥሎ ሄደ ከቤቱ
ማንስ ይቀራል በምድር ላይ
ቀናችን እስኪደርስ በንስሀ እንቆይ
ምድር ጊዜያዊ ነችና


ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!
አርቲስት ተዘራ ለማ
You can get new job vacancies from Ethiojobs, If You have no account, You can creat new account and check daily. http://www.ethiojobs.net
New Job Vacancy
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Adama Steel Factory



ጀማሪ አካውንታንት

📌 የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመርቀ/ች
📌 የስራ ልምድ: 0 ዓመት
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k0iW5K
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Tadesse Kiros Law Office



Senior Associate

📌 የትምህርት ደረጃ: LLB (Minimum cumulative grade point average of 3.4 or above)/LLM
📌 የስራ ልምድ: minimum 5 years of relevant experience (Preferably in a corporate legal environment)
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2lAcD9w




Associate

📌 የትምህርት ደረጃ:: LLB (Minimum cumulative grade point average of 3.4 or above)/ LLM
📌 የስራ ልምድ: minimum 3 years of relevant experience (Preferably in corporate legal environment)
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k75jBY





Junior Associate

📌 የትምህርት ደረጃ:: LLB (2017/2018 graduates or earlier) Minimum cumulative grade point average of 3.4 or above
📌 የስራ ልምድ: minimum of 1 year
📌 ብዛት: 2
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k2rYiF