Ethio Job Vacancy
46K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.4K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ነሐሴ 25/2011 (31 August 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ambo University
125 - ቦታዎች በ0 - አመት 39 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 25/2011 (31 August 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry of Agriculture
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ነሐሴ 25/2011 (31 August 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
Ministry of Agriculture
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል የ10 ዓመት የስኬት ጉዟችንን ለ10 ተከታታይ ቀናት መልካም ነገሮችን በማድረግ ለመዘከር ተሰናድተናል፡፡ የዚሁ አካል ሆኖ ባለፉት 10 ዓመታት ያከናወነውን የጳጉሜ ለጤና መርሃግብር በዚህም ዓመት ከጳጉሜ 1-6 ይከናወናል፡፡ በማዕከላችን በሚሰጡት የሕክምና ምርመራ አገልግሎቶች ከፍላችሁ መመርመር የማትችሉ እና ለምርመራው የሐኪም ማዘዣ ያላችሁ ወገኖቻችን በስልክ ቁጥሮች 0940-040404 እና 0940-050505 በመደወልና በመመዝገብ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን፡፡ ይህንንም በሒልተን ሆቴል ለሚዲያዎች በሰጠነው ጋዜጣዊ መግለጫ በይፋ አብስረናል፡፡
Source: Check here
https://www.facebook.com/wudassiediagnosticcenter/
Please Share this message
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
CDC
AACAHB
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 27/2011 (02 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Ministry of Transport
7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 27/2011 (02 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Oromia Disaster Risk Management Commission
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ነሐሴ 26 2011 (01 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Adama Steel Factory
11 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ድርጅታችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መመዘኛውን የምታሟሉ ሁሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ አዳማ በሚገኘው የሰው ሀብት ልማትና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 09 11-49-15-60 09 29-93-28-00

የአዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካ