ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ነሐሴ 16/2011 (22 August 2019)
Advert on Addis Zemen Magazine
Addis Ababa University
33 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ንግድ ሥራ ት/ቤት ቋሚ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /10/ አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በሰው ሀብት አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና 203 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዲፕሎማ ለሚወዳደሩ የሲኦሲ (COC)ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

ነሐሴ 17/2011 (23 August 2019)
Advert on The Ethiopian Herald Magazine
SNNPR Agricultural and Environmental Resources Development Office
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው