Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ነሐሴ 11/2011 (17 August 2019)
Advert on Addis Zemen
Welkite University
176 - ቦታዎች በ0አመት
You can visit additional information from the website www.wku.edu.et
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ፡
የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ከ4/12/2011ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት፣
1. የምዝገባ ቦታ ወልቂጤ በዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የሰዉ ሀብት አስተዳደር ልማት ቢሮ
2. አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ ፡የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ
3. አንድ ገጽ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. በመምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA)
5. ለወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 3.00 እና በላይ መሆን ሲኖርበት ከዚህ በተጨማሪ
6. የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA) ለወንዶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለሴቶች 2.75 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን
7. ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113220167 ፋክስ ቁጥር 0113220167 ይደውሉ፡፡፡፡
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ
ይህ ማስታዎቂያ መረጃ ያልደረሳችሁ ካላችሁ ምዝገባ ነገ ስለሚጠናቀቅ በድጋሜ ፖስት የተደረገ ነው
ነሐሴ 14/2011 ዓ.ም (20 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
Dilla University
394 - ቦታዎች በ0አመት
ነሐሴ 14/2011 ዓ.ም (20 August 2019) G.C
Advert on Addis Zemen
U.S College
14 - ቦታዎች በ0አመት