ማሳሰቢያ!
ኢትዮጵያ አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ድርጅት በተለያዩ አገራት ስራ እንደሚያስቀጥር በመግለጽና ለዚህም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድጋፍ እንደጻፈት በማስመሰል ከዚህ በታች የተያያዘው ደብዳቤ ፍጹም ሃሰት መሆኑንና ዜጎችም በዚህ የሃሰት ደብዳቤ ተገፋፍተው ችግር ላይ እንዳይወድቁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ለመግለጽ እንወዳለን። ሚኒስቴሩ ይህን መሰል ወንጀል የሚፈጽሙ ተቋማትን ተከታትሎ ለህግ እንደሚያቀርብም እንገልጻለን።
via~Spokesperson Office of the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

ላፕቶፖን ከቲቪ ጋር እንዴት ማገኛኘትና ድምፅንና ምስልን በቲቪ ማየት ይችላል?
ከአምስትና ከስድስት አመት በፊት የመጡ ቲቪዎች ስማርት የሚባሉና ባለ ብዙ ስራ ናቸው፡፡ ይሄ ማለት በአንዳንድ የድሮ ሞዴል ቲቪዎች ላይ ላይሰራ ስለሚችል ይሄን ከግምት ውስጥ አስገቡልን፡፡
ላችቶፓችንና በቲቪያችን ላይ ላይ በምስሉ ላያ የምትመለከቱትን አይነት ቀዳዳዎች ማለትም HDMI (High-Definition Multimedia Interface) ፖርት ይገኛሉ፤ ስለዚህ በመጀመሪያ HDMI cable(ገመድ ) ያስፈልገናል፡፡ ኬብሉን ከቲቪውና ከላፕቶፑ ጋር ካገናኘን ቡኃላ በቲቪ ሪሞታችን የቪዲዮ ቻናሉን በመቀየር ምስሉንና ድምፁን ከላፕቶችንና ወደ ቲቪው መውሰድ ይቻላል ፡፡ አለቀ ይሄን ያህል ቀላል ነው፡፡ ምናልባት ቲቪዎቻችን HDMI ማስገቢያ ፖርት ከሌለው የቲቪዎቻችን ፖርት በማየት VGA, S-video, DVI ከሆኑ መቀየርና የሚስማማውን ኬብል መምረጥ የተሻለ ነው፡፡ እኚህ ኬብሎች ርካሽ ስለሆኑ ቢጠቀሙበቸው መልካም ነው፡፡

የሰላምን ዋጋ ስታጣው ትረዳዋለህ
👇👇👇👇👇👇👇👇
አዎ! ዛሬ ቁጭ ብለህ በፌስቡክ ላይ ፃፍ፣ ተሳደብ፣ ቀስቅስ፣ ሰዎችን አጋጭ፣ በሆነው ባልሆነው፤ በረባው ባልረባው ተባላ ...ነገ ሀገር ሲተራመስ -- ኔትዎርኩ ሲዘጋ፤ መብራቱ ሲጠፋ፤ ውሀው ሲቋረጥ፤ የምትበላው ስታጣ፤ ገንዘብ በኪስህ ሞልቶ ለሻይ እንኳን ከቤትህ ለመውጣት ሲያቅትህ የት እንደምትገባ ግራ ይገባሀል። ዛሬ ያቀለልካት ሰላም ደም እምባ ብታለቅስ መልሰህ አታገኛትም።
ዛሬማ ሰላም ነው ፎክር እንጂ...የቤትህ አናት ላይ ሲተኮስ፤ የቦንብ ናዳው ሲውርድ፤ ሰው ወጥቶ ሲቀር ስትሰማ፤ ህፃናት ሲረግፉ ስታይ፤ ህዝብ እየተሰደደ የበረሀ ሲሳይ ሲሆን፥ ባህር ውስጥ ሰጥሞ ሲቀር ስታይ...የዛሬዋን ቀን # ትረግማታለህ ። ምነው ጌታ ባልፈጠርከኝ ትላለህ።
ብቻህን ያለወንድም፤ ያለእናት አባት፤ ያለዘመድ ስትቀር መፈጠርህን ትጠላለህ። ዛሬ ያቀለልካትን ሰላም ደም እምባ ብታለቅስ መልሰህ አታገኛትም። ዛሬማ ሰላም ነው ፎክር...አቅራራ...ህዝብ ቀስቅስ...ተነሳ በለው፣ ግደለው በል! የለኮስከው እሳት አመድ ሲያደርግህ የሰላምን ዋጋ ያን ጊዜ ትረዳዋለህ!
ወዳጄ ሆይ፤ ዛሬ ሁሉም ነገር ተመቻችቶ ባይደላንም ከጥፋት በጎነት ሳይሻል አይቀርም፡፡ ከሁሉም በፊት ሰላም ይቅደም፡፡ ነገም ሌላ ቀን ነው፡፡

Myungsung Christian Medical Center (Korean Hospital) -Ethiopia
Posted date April 22/2019
1. Physiotherapist
Job Requirement
• Degree in Physiotherapy.
• Zero year experience.
• Good interpersonal and communication skills required
• Proficient knowledge of Microsoft Office Applications.
• Professional license is mandatory.
2. Nurse
Job Requirements
Qualification : Bsc in Nursing
Preferably one-year and above work experience
Professional license is mandatory
Language: Good in speaking & writing English
How to Apply
Qualified applicant are required to submit their application together with non returnable C.V copy of credentials to MCM General Hospital ( Korean Hospital) Human resource department in person or through mcmhosphr@gmail.com The application would be started from these vacancies posted on news paper for Seven (7) consecutive days during working hours..P.O.Box 15478,Tel :(+251)116295420-27

Teklehaimanot General Hospital
Posted date: April 19/2019
1. Midwife
Qualification:-
BSc in midwifery
Work Experience:-
5 years & above
Sex:- Female
Additional Requirement:- Hospital experience is preferable
Salary:- As per the hospital salary scale
2. Laboratory Supervisor 2
Qualification:-
BSc in medical laboratory technology
Work Experience:-
Three years

3. Clinical Nurse
Qualification:-
BSc in nursing
Work Experience:-
Zero years and above
Sex:- Female
Salary:- Negotiable & Attractive
How to apply:
Interested applicant who fulfills the above requirements can summit their CV & supportive documents.
ADDRESS:- A/A ,somale tera in front of global insurance
Tel; 8175 /0111561287
Email:tgh-2002@yahoo.com

Ethiopian Airlines would like to invite qualified candidates for the following position.
Job Title: - Assistant Material Controller
Qualification Required:
College or 10+3 or Level IV Diploma in Purchasing & Supplies Management/Purchasing/ Supplies Management/Purchasing & property operation /Marketing or any Business related field study
with one year relevant experience
Registration Date: April 19, 2019 – April 25, 2019.
Registration Place: Ethiopian Airlines Group, Recruitment & Placement Office situated inside the premises of Ethiopian Airlines Group headquarters.
Interested applicants must bring all original and copy of their supporting documents, including 6th /8th Grade Ministry Card and Kebele ID with copy & one passport size photograph when they come for registration on the dates stated above.

በሰቆጣ ከ14ሺህ 800 በላይ ሐሰተኛ የመቶ ብር ኖቶች ተያዙ
በዋግህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ከተማ 14ሺህ 800 ሃሰተኛ የመቶ ብር ኖቶች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ኖቶቹ ለትንሳዔ በዓል ግብይት ጥቅም ላይ ሊውሉ የተዘጋጁ ነበሩ።
የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል የሥራ ሂደት መሪ ረዳት ኢንስፔክተር ካሳሁን አየለ ለኢዜአ እንደገሉት ኖቶቹ የተያዙት ትናንት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ ነው።
በከተማው 01 ቀበሌ ውስጥ የተያዙት ኖቶች የትንሳዔ በዓል ግብይትን ተጠቅሞ ወደ ግብይት ለማስገባት የተዘጋጁ እንደነበርም አስረድተዋል።
ፖሊስ ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት ባደረገው ክትትል ኖቶቹን መያዙንና ተጠርጣሪው ግን ለጊዜው ማምለጡን ተናግረዋል፡፡
ፖሊስ የገበያ መሰል ወንጀል እንዳይፈጸም ኅብረተሰቡን እያስተማረ መሆኑንም ረዳት ኢንስፔክተር ካሳሁን ተናግረዋል፡፡
ኖቶቹ በገበያ አገልግሎት ቢውሉ ኖሮ፣ የኢኮኖሚ ቀውስ ይፈጥር ነበር ብለዋል፡፡
ኅብረተሰቡ ንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው ከሚገበያዩ ነጋዴዎችና ጨለማን ተገን አድርጎ ከሚደረግ ግብይት እንዲቆጠብ አሳስበዋል፡፡

የሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን Ebiz Online Solutions PLC ለተለያዩ ሥራዎች ሠራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
1. ልምድ ያላቸው የጥሪ ማዕከል ሠራተኞች (call agents)
ብዛት:- 3
ተፈላጊ ችሎታና ልምድ:- እንደ ጥሪ ማዕከል ሠራተኛ በጥሪ ማዕከል (call center) ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት የሠሩ እና መሠረታዊ የሆነ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላቸው
2. የጥሪ ማዕከል ሠራተኞች (call agents)
ብዛት:- 4
ተፈላጊ ችሎታና ልምድ:- መሠረታዊ የሆነ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላቸው
3. ዳታ ሰብሳቢና አስገቢ (data collector and encoders)
ብዛት:- 4
ተፈላጊ ችሎታና ልምድ:- መሠረታዊ የሆነ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላቸው እና በአማርኛና ኢንግሊዝኛ ጽሑፍ ቢያንስ መካከለኛ የታይፒንግ ፍጥነት ያላቸው
ደመወዝ:- በስምምነት
የሥራ ቦታ:- አዲስ አበባ (ኢምፔርያል ሆቴል አካባቢና ቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ)
አብራችሁን ለመሥራት፣ ድርጅቱን ለማሳደግ እና ለማደግ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እና ተያያዥነት ያላቸውን ማስረጃዎች በ info@2merkato.com ኢሜይል አድርጉልን ወይንም በቴሌግራም በ 0901313131 ላኩልን።
የመጨረሻ ቀን:- ሚያዝያ 30 ቀን 2011 (May 8, 2019)
Ebiz Online Solutions PLC
https://www.facebook.com/113227058714240/posts/2133067060063553/

Facebook
2merkato.com: Ethiopian Business Portal
የሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን Ebiz Online Solutions PLC ለተለያዩ ሥራዎች ሠራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 1. ልምድ ያላቸው የጥሪ ማዕከል ሠራተኞች (call agents) ብዛት:- 3 ተፈላጊ ችሎታና ልምድ:- እንደ ጥሪ ማዕከል ሠራተኛ በጥሪ ማዕከል (call center) ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት...
VACANCY ANNOUNCEMENT for Trainee Pilot and Trainee Pilot Instructors
***************************************************
To: 2019 Prospective Graduates of Jimma University
From: Ethiopian Airlines
Registration Date: May 26, 2019--May 27, 2019
Registration Place: JU Main Campus
For more: please visit the website:
https://www.ethiopianairlines.com/EAA/Announcement/ApplicationAnnouncement

ጭንቅላት የሌለው ሰው ሁሌም የሚራመደው በእግሩ ነው
ሁሌም በስልጣን ለመቆየት የሚያምን ወይም የሚፈልግ ሰው ሁሌም ይዋሻል ሁሌም በስህተት ይሰራል

Anonymous Poll
88%
እውነት ነው
13%
ሐሰት ነው
0%
ለመወሰን እቸገራለሁ