Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ሐምሌ 11/2011 (18 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Dire Dawa University
ማሳሰቢያ ፡- 1) አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
2) ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ግብር የተከፈለባቸው ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
3) በዲፕሎማ እና ከቴክኒክና ሙያ ለሚቀርቡ የት/ት ዝግጅቶች COC መቅረብ አለበት
4) ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
5) ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የምዝገባ ቦታ
* ድሬደዋ፡የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር B – 4 እና
* አዲስ አበባ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ፊት ለፊት የትምህርት እቃዎች ማምረቻና ስርጭት ጽ/ቤት በሚገኘው ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ይካሄዳል፡፡
* አዲስ አበባ፡ ስልክ ቁጥር፡- 0111-26-01-24
* ድሬደዋ፡ ስልክ ቁጥር፡- 0251127975
* ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1362
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
ሐምሌ 12/2011 (19 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Addis Ababa University
2 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ በሳውዲ አረቢያ


ለሁሉም የስራ መደቦች ላይ ለሚመዘገቡ ሰራተኞች ጥቅል ማሳሰቢያ

- እድሜ፡- ከ21-40

- የቅጥር ቆይታ፡- 2 ዓመት

- ስራው የተገኘበት ሀገር ሳውዲ አረቢያ ጅዳ

- የደርሶ መልስ ትራስስፖርት በአሰሪው ይሸፈናል

- የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል

- ደመወዝ በየወሩ ይከፈላል

- ኤጀንሲው ለሚሰጠው ለማንኛውም አይነት አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ አያስከፍልም

- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወቅቱ ያላለፈበት የቀበሌ መታወቂያ ፣ የትምህርት ማስረጃ ፣ የስራ ልምድና የብቃት ማረጋገጫ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በኤጀንሲው ቢሮ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ አራት መንታ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 ስልክ ቁጥር፦ 0922223892 / 0989619116 ዘውመን በውጭ ሀገር ስራና ሠራተኛ አገናኝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሐምሌ 12/2011 (19 July 2019)
Advert on Addis Zemen
Gada Transport PLC
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Addis Ababa
Ethiopia
💚💛❤️
Wishing you have a Happy weekend
ሐምሌ 11/2011 (18 July 2019)
Dreamliner Hotel
12 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 11/2011 (18 July 2019)
Omega School
155 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ
Share to Your friends
የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ
Share to Your friends
Zemen bank
በዚሁ ትናንት በቃና ቲቪ ላይ ከ20 ሺ በላይ የስራ ቅጥር ስላወጣው መረጃ የስራው ማስታወቂያም ይህ እንደሆነ ነግሮናል ...
ይህ ማስታወቂያ ምን ያህል ህጋዊ/እውነት ነው የሚለውን የመንግስት አካላት ቢያጣሩት (ይህን መልእክት ብትልኩላቸው ጥሩ ነው) ..
...
በእውነት በዚህ ሰአት ይህ ድርጅት 20ሺ ሰው የሚቀጥር ስራዎችን አዘጋጅቶ ከሆነ ..
የእኛም አላማ ብዙ ሰው ስራ እንዲያገኝ ነውና ...
አላማውን እንደግፋለን ይህን ያህል የስራ እድል በመፍጠሩም ሽልማት ይገባዋል ..
ነገር ግን ..
እኛ እዚህ ማስታወቂያ ላይ ክመመዝገብ በፊት እነዚህ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ቢወሰድ ጥሩ ነው ብለን እንገምታለን ..
1. ይህ ድርጅት በምን ስራ ላይ ነው የተሰማራው?
2. ይህንን ያህን ሰዎችስ እንዴት ባንድ ጊዜ ሊቀጥር ቻለ ?
3. ከዚህ በፊት ምን ያህል ሰዎችን አስቀጥሮ/ቀጥሮ ያውቃል .. ወይም ምን ያህል ሰው እዚህ ድርጅት ውስጥ ይሰራል ?
4. ለመመዝገቢያ የሚያስፈልገው ዋስትና ለምን አስፈለገ (ይህ ገንዘብ በአጠቃላይ 20,000 * 2,477.70 = 49,554,000 ብር /~ 50ሚሊየን ብር ይሆናል) ?
5. ስልጠና መሰጠት ካለበት ከቅጥር በሓላ መሆን አይችልም ወይ ?
6. ስራው የሚጠይቀው 10 ክፍል ሆኖ ሳለ .. ለ2011 ተመራቂዎች ቅድሚያ ይሰጣል የሚለው አብሮ ይሄዳል ወይ?
7. ቃና ቲቪ ይህንን ማስታወቂያ ሲያወጣ .. ይህ የስራ እድል እውነት ስለመሆኑ አረጋግጦዋል ወይ ?
ሌሎችም ጥያቄዎችን ክግራ ከቀኝ ማመዛዘኑ አይከፋም ..
ነገሮች በጥንቃቄ እንዲታዩ እንላለን ...
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ