Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የድርጅቱ ስም ፡- ሜሊ በውጭ ሀገር ሰራተኛና ስራ አገናኝ ኤጀንሲ
ፍቃድ ቁጥር ፡- የግልስ/ሰ/አ/ኤ/061/2010
ኤጀንሲው ፍቃድ ያገኘበት ሐገር፡- ሳውዲ አረቢያ
የተገኘው ክፍት ስራ ፡- የቤት ውስጥ አያያዝ ብዛት፡- 1500 ሴት የቤት ውስጥ አያያዝ
- 500 ወንድ ሹፌር
1. ተፈላጊ መስፈርት
• የትምህርት ደረጃ ፡- ስምንተኛ ክፍልን ያጠናቀቀ
• ዕድሜ፡- ከ21-40
• ደመወዝ፡- በስምምነት
• የቅጥር ቆይታ ጊዜ፡- 2 ዓመት
• ስራው የተገኘበት ቦታ፡- ሳውዲ አረቢያ/ጅዳ እና አልገሲም/
2. ተጨማሪ መረጃ
• የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል
• ደመወዝ በየወሩ ሳይቋረጥ ይከፈላል
• የህክምና ወጪ በአሰሪው ይሸፈናል
• ኢንሹራንስ በአሰሪው ይሸፈናል • ደርሶ መልስ አየር ትኬት በአሰሪው ይሸፈናል
• የተቀሩት ጉዳዮች በኮንትራቱ ስምምነት እና በሳውዲ አረቢያ አሰሪና ሰራተኛ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡
ማስታወሻ ፡- ኤጀንሲው ለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ደንበኞቻችን ምንም ዓይነት አገልግሎት ክፍያ የማንጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ •ቁጥር 1 ላንቻ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት አልፋ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 • ቁጥር 2 ሐይቅ አደባባይ ሺሀወል ህንፃ ላይ • ቁጥር 3 አዳማ ስልክ ቁጥር፡- 251118407350/0911716788
ሜሊ በውጭ ሀገር የግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማሳሰቢያ፣ * የቅጥር ሁኔታ፡ ለ2 ዓመት ኮንትራት ሆኖ ከ2 ዓመት በኋላ የሚታደስ፣
* አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
* የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፣
* በሌቭል ለተመረቁ አመልካቾች የብታት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
* የምዝገባ ቦታ ፡- ኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጽ/ቤት - ሁለተኛ ፎቅ (ከኤርፖርት ከፍ ብሎ) ስልክ ቁጥር፡- 033 351 35 53 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት
bedigame post yetederege new, call and ask more informaton
ሐምሌ 02/ 2011
Zemen Telecom Products Sell PLC
የሽያጭ ሰራተኛ
ብዛት = 60 በ0አመት