Ethio Job Vacancy
45.6K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ደስ የሚል ዜና እነሆ

ሐምሌ 1፣ 2011

ኢትዮቴሌኮም ለደምበኞቹ በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ አገልግሎት እሰጣለሁ አለ፡፡

አገልግሎቱ ዛሬ የሚጀምረውን አዲስ የበጀት አመት አስመልክቶ የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡
በመሆኑም የኢትዮቴሌኮም ደምበኞች በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ 1 ጊጋባይት ኢንተርኔት፣ 20 ደቂቃ የሐገር ውስጥ የስልክ ጥሪ እንዲሁም 30 የሐገር ውስጥ አጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ ተብላችኋል፡፡

ወሬውን የኢትዮቴሌኮም ኤክስክዩቲቭ ዳይሬክተር ጨረር አክሊሉ ለሸገር ተናግረዋል፡፡

አገልግሎቱንም ከዛሬ ሐምሌ 1 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 3 ቀን 2011 ድረስ መጠቀም እንደሚቻል ሰምተናል ሲል ሸገር ኤፍኤም 102.1 ሬዲዮ ዘግቧል፡፡
Thanks Ethio telecom
Share በማድረግ ለወዳጅዎ መልእክቱን ያጋሩ።
Source Link:
https://www.facebook.com/183628639615/posts/10159649854674616/
ሰኔ 30/2011 (07 July 2019)
Advert on Capital
Syscom Plc
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሰኔ 30/2011 (07 July 2019)
Advert on Capital
British Council
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሰኔ 30/2011 (07 July 2019)
Advert on Capital
CODE Ethiopia
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሰኔ 30/2011 (07 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Net Consult PLC
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ሰኔ 23/2011 ዓ.ም
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ.ም
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ካምፓኒ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ሰኔ 30/2011 ዓ.ም
ሕንድ ኤምባሲ አዲስ አበባ
በሪፖርተር ጋዜጣ የወጡ ናቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
20/ሃያ/ ሾፌሮችን መቅጠር ይፈለጋሉ
ሀዩንዳይ ዲቨሎፕመንቲ ካምፓኒ