Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
አብክመ ጤና ቢሮ
#Share ማድረግ አይርሱ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ከ ''Ethio Job Vacancy''

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 9/2014 ዓ.ም

ኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: ከ140 በላይ ቦታዎች በዜሮ ዓመት

በሪፖርተር ጋዜጣ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት https://ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy
ለCBE ''Bank trainee'' አመልካቾች በሙሉ...
በውስጥ መስመር ስለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኦንላይን በትክክል ስለመመዝገባችን እንዴት ማወቅ እንችላለን? የሚል ጥያቄ ደርሶኛል።

መልስ👇

በመጀመሪያ Online ስታመለክቱ በቅደም ተከተል ከሞላችሁና ዶክመንታችሁን በትክክል ካስገባችሁ በኋላ Confirmation (Thank you for submitting your application) የሚል መልእክት መምጣት አለበት። ሌላ ሰው ከሆነ ያመለከተላችሁ ይሄን Step ታልፉታላችሁ። Don't worry about confirmation. Go next step...
ከዚያም በትክክል ሲስተሙ መቀበሉን ለማወቅ በተመዘገባችሁበት (ንግድ ባንክ ባመለከታችሁበት) የኢሜይል አድራሻ Login ታደርጋላችሁ። Logout ካላደረጋችሁ እና በንግድ ባንክ የማመልከቻው ሊንክ ስትገቡ ኢሜይል አድራሻችሁ ካለ ግን በዚያው በመቀጠል Home የሚለውን መጫን አለባችሁ። በመቀጠል My Account የሚለውን መጫን በዚያም Personal Information የሚለውን ስትጫኑ ሙሉ ስማችሁን እና የት ዲስትሪክት እንዳመለከታችሁ ሙሉ መረጃዎቻችሁን ታገኛላችሁ።
ነገርግን በዚህ Step ተጠቅማችሁ ስማችሁን የት እንዳመለከታችሁ Status ላይ (Active Status...) ካላሳያችሁ ሲስተሙ አልተቀበላችሁም ወይንም በትክክል step by step አላመለከታችሁም ማለት ነውና በድጋሜ ማመልከት ይኖርባችኋል። በድጋሜ ለማመልከት ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁበትን ኢሜይል እና የይለፍ ቃል (Pass word) በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ። ነገርግን በተለያዬ ችግር የኢሜይል ፓስወርድ ከተሳሳታችሁ፣ በሌላ ሰው ኢሜይል ተጠቅማችሁ ወይንም ሌላ ሰው አመልክቶላችሁ ሙሉ መረጃ ካልሰጣችሁና Login ለማድረግ ከተቸገራችሁ ሌላ አዲስ ኢሜይል በመጠቀም እንደ አዲስ Register የሚለውን በመጫን መመዝገብ እና በትክክል መረጃዎቻችሁን አስፈላጊ ዶክመንቶችን ማስገባት ማመልከት ይጠበቅባችኋል።
የማመልከቻ ጊዜው እስከ መስከረም 20/2014 ድረስ ስለተራዘመ ማመልከት ትችላላችሁ።
መልካም ዕድል!!
ተጨማሪ ከታች ከተያያዘው ምስል መመልከት ትችላላችሁ።
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 11 ቀን 2014 ዓ.ም
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 1 - ቦታ የሥራ ልምድ ላላቸው