የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በ''Online'' በቀላሉ ለማመልከት የሚያግዛችሁን ቪዲዮ እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ። በቀላሉ ያለምንም ወጪ እናንተው በግላችሁ የምትመዘገቡበት ግልጽና አጋዥ ቪዲዮ ስለሆነ በጥንቃቄ ተመልከቱ እና አመልክቱ።
ገንዘባችሁንም ከፍላችሁ በትክክል አስፈላጊ ዶክመንቶች ካልገቡ ማመልከቻችሁ ውድቅ የሚሆንበት አጋጣሚ ስለሚኖር በራሳችሁ ወይንም በምትቀርቡት በምታምኑት ጓደኞቻችሁ በኩል ብታመለክት ይመረጣል፣ ኢንተርኔት ቤት ሁሉም ባይሆኑም የተወሰኑት ገንዘብ መሰብሰብን እንጂ የአመልካቹ ዶክመንቶች በትክክል Submitted መሆን አለመሆኑ የእነርሱ ጉዳይ አይደለም። ስለዚህ አሞላል ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለማለት ነው።
ይሕን ማስፈንጠሪያ(Link) በመጫን Step by step በጥንቃቄ መመልከት ትችላላችሁ።
https://youtu.be/ovDM-v9CTig
https://www.youtube.com/watch?v=ovDM-v9CTig

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተራዝሟል ?
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ግዜ አለመራዘሙን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ፤ ፈተናው በጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል ማለታቸው አይዘነጋም።
ሰሞኑን ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እንደተራዘመ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል።
"የተቀየረ ነገር የለም" ያሉት ዳይሬክተሩ፤ "እስካሁን ያለው መረጃ ፈተናው በጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ነው" ብለዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ ሰኞ የሚያደርሳችሁ ይሆናል።
የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር፤ 620 ሺህ ተማሪዎች ለብሔራዊ ፈተናው እንደሚቀመጡ መገለጹ ይታወሳል።

ክፍት የስራ መደቦች ማስታወቂያ
====================
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ጥበቃ ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
ስራ ልምድ- በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያለው
እድሜ- ከ 25 – 40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
2. ሴት ፈታሽ
የትምህርት ደረጃ- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ስራ ልምድ- በወታደርነት ወይም ፖሊስ ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና ቢያንስ ሁለት ዓመት አገልግሎት ያላት
እድሜ- ከ 25 – 35 ዓመት ብትሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ- አዲስ አበባ
ደመወዝ- በባንኩ እስኬል መሰረት
ማሳበቢያ፤ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ - ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡- ነሐሴ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

ድጋሚ የወጣ የሥራ ማስታወቂያ
=======
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሶሰት ወር በፊት አውጥቶት የነበረው ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ምዝገባ በሲስተም ችግር ምከንያት መቋረጡ ይታወቃል፡፡
ቃል በገባነው መሠረት ክፍት የሥራ ቦታውን መስፈርት የምታሟሉ ነገር ግን ምዝገባውን ያላካሄዳች ሥራ ፈላጊዎች ማመልከት እንድትችሉ ማስታወቂያው በድጋሜ ወጥቷል፡፡
ምዝገባው የሚካሄደው በስማችሁ መጀመሪያ ፊደል መሠረት ሲሆን የፕሮግራሙን ዝርዝር አያይዘናል፡፡
ከዚህ ቀደም ያመለከታችሁ ሥራ ፈላጊዎች ድጋሜ ማመልከት የማይኖርባችሁ ሲሆን፣ የሥም ዝርዝራችሁን ከሥር ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡
ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለመመልከት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች (Links) ይጠቀሙ፡፡
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/List_of_Active_Applicants_for_the_post_of_Bank_Trainee_21a4ee8f9f.pdf
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_9653676836.pdf
https://jobs.cbe.com.et:4453/OA_HTML/IrcVisitor.jsp

Ethio Job Vacancy
ድጋሚ የወጣ የሥራ ማስታወቂያ ======= የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሶሰት ወር በፊት አውጥቶት የነበረው ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ምዝገባ በሲስተም ችግር ምከንያት መቋረጡ ይታወቃል፡፡ ቃል በገባነው መሠረት ክፍት የሥራ ቦታውን መስፈርት የምታሟሉ ነገር ግን ምዝገባውን ያላካሄዳች ሥራ ፈላጊዎች ማመልከት እንድትችሉ ማስታወቂያው በድጋሜ ወጥቷል፡፡ ምዝገባው…
Not Available ..እያለ ካስቸገራችሁ በተደጋጋሚ Refresh በማድረግ ሞክሩት ይሰራል። በኮምፒውተር ወይንም በላፕቶፕ ለመጠቀም ብትሞክሩ ይመረጣል።
New job Vacancy by Awash Bank -
አዋሽ ባንክ በ7 የስራ መስኮች መቅጠር ይፈልጋል።
📚የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ :
Degree in computer science, Information technology, Information system, Software Engineering, Computer Engineering, Management Information System and Business Administration Information’s Systems and Related.
🇪🇹የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ /Application Deadline/: እስከ መስከረም 2 ቀን 2014 ዓ.ም;
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://www.youtube.com/watch?v=Ex87o2cPNqI&t=205s
https://youtu.be/Ex87o2cPNqI

YouTube
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | Awash Bank New Job Vacancy | አዋሽ ባንክ በ7 - የስራ መስኮች መቅጠር ይፈልጋል | Sewasew Tube
Awash Bank
————————————————
Position 1 : Degree in Information Technology, Computer Science or related filed plus minimum 8 years of experience on Project Management (from concept to product launch) track record in any Industry (New Product Development,…

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ጷጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም
መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።
ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ
Please Join here..
በፌስቡክ ገፅ...
www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም
በቴሌግራም ቻናል...
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy
በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw

Addis International Bank - Job Vacancy
✅ Customer Service Officer
📌 ብዛት: 42
📌 የትምህርት ደረጃ: BA degree in Accounting/ Management/ Economics or related fields
📌 የስራ ቦታ: Addis Ababa, Debre Birhan, Arerti, Jigjiga, Sebeta
🧭የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2013 ዓ.ም;

Active Bank Trainee Applicants list.pdf
2.2 MB
ACTIVE APPLICANTS
CBE_BANK_TRAINEE
ባለፈው የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ስማችሁን በዚህ Link Check አርጉ።

Active applicants no need of application.pdf
2.2 MB
ACTIVE APPLICANTS
NO NEED TO REGISTER AGAIN!!!
CBE_BANK_TRAINEE
ባለፈው የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ስማችሁን በዚህ Link Check አርጉ።
NO NEED TO REGISTER AGAIN!!!
CBE_BANK_TRAINEE
ባለፈው የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ስማችሁን በዚህ Link Check አርጉ።
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
ከ ''Ethio Job Vacancy''