Ethio Job Vacancy
ለመረጃ ያህል ለሚመለከታቸው ብቻ
* HERQA
በበይነ-መረብ(online) እንዲያስተምሩ የተፈቀደላቸው የግል ተቋማት ቁጥር 5 መድረሱን ኤጀንሲው አሳወቀ።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ላይ በዋለው በበይነ-መረብ ትምህርት የእውቅና አሰጣጥ መመሪያ መሰረት ፈቃድ በበይነ-መረብ(online) እንዲያስተምሩ የተፈቀደላቸው የግል ተቋማት ቁጥር 5 መድረሱን ኤጀንሲው አሳውቋል።
ከዚህ ቀደም ኤጀንሲው ለ4 ተቋማት ፈቃድ የሰጠ ሲሆን አሁን ላይ ለሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ኦፍ አድሚኒስትሬሽን የትምህርት መስክ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በበይነ-መረብ የትምህርት አሰጣጥ ተማሪ ተቀብሎ እንዲያስተምር መፍቀዱን አሳውቋል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ በበይነ-መረብ(በኦንላይን) ሞዳሊቲ የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር እንዲያስተምሩ በኤጀንሲው የተፈቀደላቸው 5 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
1) ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ
2) ኢቲ ኦንላይን ኮሌጅ
3) ኤስቲ አሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ
4) ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ እና
5) ላይፍ ማፕ ኮሌጅ ናቸው፡፡
ከተጠቀሱት 5 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቻ ሲሆኑ፤ ሌሎች በበይነ-መረብ (በኦንላይን) ትምህርት የእውቅና ፈቃድ ሳይኖራቸው ያላቸው በማስመሰል በተለያዩ የኢንተርኔት አውታሮች ራሳቸውን የሚያስተዋውቁ ህገ-ወጥ አካላት መኖራቸው ታውቆ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና ሁሉም ህብረተሰብ አካላት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኤጀንሲው በጥብቅ ያሳስቧል፡፡

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 16 ቀን 2013 ዓ.ም
ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎች እንዲደርስዎ ላይክ እና ሼር ያድርጉ
በሪፖርተር ጋዜጣ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት https://ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ