Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 19 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw

የቅጥር ማስታወቂያ
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ፕሮጀከት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ከነሐሴ 17/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የቅጥር ማሰታወቂያ‼️

የአማራ ልዩ ሃይል ፖሊስ የመመልመያ መስፈርቶች፦
1. ዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች
2. ከሚኖርበት ቀበሌ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
3. ከማንኛውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ/ች
4. የልዩ ሃይል ፖሊስ ሆኖ ለመስራ ፍላጎት ያለው/ት/ እና ለመስልጠን ፍቃደኛ የሆነ /ች
5. በመልካም ስነ-ምግባሩ /ሯ/ የተመሰከረለት/ላት
6. በማንኛውም ወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ /ች
7. የትምህርት ደረጃው 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
8. እድሜ ከ18 ዓመት ያላነሰ/ች ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ች
9. ከሌጁ በስልጠና ወቅት የሚያቀርበውን ምግብ ለመመግብ ፍቃደኛ የሆነ/ች
10. የተሟላ ቁመና እና ጤና ያለው /ያላት/ መሆኑ በህክምና ማስረጃ የተረጋገጠ
11. ቁመት ወንድ 1.6ዐሳ.ሜ ለሴት 1፣5ዐሳሜና በላይ የሆነ/ች
12. ክብደት ወንድ ከ50 ኪሎ ግራም ያላነስ ከ70 ኪ.ግ ያልበለጠ ሴት ከ45 ኪ.ግ ያላነሰች ከ65 ኪ.ግ ያልበለጠች
13. ሴት ተመልማዮች ከእርግዝና ነጻ ማረጋገጫ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በኮሌጁ ህክምና በድጋሚ የሚረጋገጥ ይሆናል
14. በክልሉ ውስጥ በየትኛውም ዞን፣ወረዳ ፣ቀበሌ ወይም ቦታ ተመድቦ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/ች
15. የክልሉን የሥራ ቋንቋ መጻፍና መናገር የሚችል/ች
16. ከስልጠና በኋላ 7 ዓመት ለማገልገል ፍቃደኛ የሆነ/ች
17. ከአሁን በፊት የመከላከያ ወይም ፖሊስ አባል ያልነበረ/ች

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች የተጠየቀውን ሙሉ ማስረጃ ማለትም ከሚኖርበት ቀበሌ ፣ ከአካባቢው ፖሊስ እና ከተማረበት ትምህርት ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል በአቅራቢያችሁ ባሉ ፖሊስ ጽ/ቤቶች (ፖሊስ ጣቢያዎች)በስራ ሰዓት በመሄድ ከነሐሴ 18/2013 ዓ.ም ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የቃል ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባወጣው ስራ ማስታወቂያ ተወዳድራችሁ የፅሁፍ ፈተናውን ያለፋችሁ የቃል ፈተና የሚሰጠው በዚህ ፕሮግራም መሰረት ይሆናል

Via: HIVN
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ለመረጃ ያህል ለሚመለከታቸው ብቻ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 19 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 19 ቀን 2013 ዓ.ም

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

በተሻለ ጥራት የሥራ ማስታወቂያዎችን በዩቲዩብ ቻናል ስለሚለቀቁ ይከታተሉ : Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ Subscribe: በማድረግ መረጃዎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/channel/UCsSIrJO1muenHgfqQG4yaUw
Ethio Job Vacancy
ለመረጃ ያህል ለሚመለከታቸው ብቻ
* HERQA

በበይነ-መረብ(online) እንዲያስተምሩ የተፈቀደላቸው የግል ተቋማት ቁጥር 5 መድረሱን ኤጀንሲው አሳወቀ።

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ ላይ በዋለው በበይነ-መረብ ትምህርት የእውቅና አሰጣጥ መመሪያ መሰረት ፈቃድ በበይነ-መረብ(online) እንዲያስተምሩ የተፈቀደላቸው የግል ተቋማት ቁጥር 5 መድረሱን ኤጀንሲው አሳውቋል።

ከዚህ ቀደም ኤጀንሲው ለ4 ተቋማት ፈቃድ የሰጠ ሲሆን አሁን ላይ ለሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ ኦፍ አድሚኒስትሬሽን የትምህርት መስክ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በበይነ-መረብ የትምህርት አሰጣጥ ተማሪ ተቀብሎ እንዲያስተምር መፍቀዱን አሳውቋል፡፡

በኢትዮጵያ ውስጥ በበይነ-መረብ(በኦንላይን) ሞዳሊቲ የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር እንዲያስተምሩ በኤጀንሲው የተፈቀደላቸው 5 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

1) ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ
2) ኢቲ ኦንላይን ኮሌጅ
3) ኤስቲ አሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ
4) ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ እና
5) ላይፍ ማፕ ኮሌጅ ናቸው፡፡

ከተጠቀሱት 5 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብቻ ሲሆኑ፤ ሌሎች በበይነ-መረብ (በኦንላይን) ትምህርት የእውቅና ፈቃድ ሳይኖራቸው ያላቸው በማስመሰል በተለያዩ የኢንተርኔት አውታሮች ራሳቸውን የሚያስተዋውቁ ህገ-ወጥ አካላት መኖራቸው ታውቆ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና ሁሉም ህብረተሰብ አካላት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኤጀንሲው በጥብቅ ያሳስቧል፡፡
ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም የወጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ነሐሴ 16 ቀን 2013 ዓ.ም
ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎች እንዲደርስዎ ላይክ እና ሼር ያድርጉ

በሪፖርተር ጋዜጣ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት https://ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ