Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በሰኔ 12/2011 ዓ.ም የወጣ
ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በሰኔ 12/2011 ዓ.ም የወጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በሰኔ 12/2011 ዓ.ም የወጡ ናቸው
የጽሑፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት(Ethiopian Insurance Corporation) የካቲት 10/2011 ዓ.ም ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ “Trainee Officer” ብዛት 100 ላይ ያመለከታችሁ በሙሉ የጽሑፍ ፈተና የሚሰጠው ሰኔ 22/2011 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሲሆን፣ የተመደባችሁበትን የፈተና ቦታና የተፈታኝ መለያ ኮድ ለገሃር ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ ወይም በምዝገባ ወቅት በሰጡት የሞባይል ስልክ የጽሑፍ መልእክት ስለሚላክልዎ ከዚያ ላይ ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የተፈታኞች ብዛት 8780(ስምንት ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ) ነው::
ለበለጠ መረጃ 0115154603 ይደውሉ፡፡
ለትውስታ ወጥቶ የነበረው የሥራ ማስታወቂያ ከታች የተለጠፈውን ፎቶ መመልከት ይቻላል።
መረጃውን ላልሰሙ አሰሙ እላለሁ።
መልካም እድል!!
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ
ሰኔ 13/2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ

ማሳሰቢያ፥-
*በማስታወቂያ ላይ ከተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች ውጪ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡*መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ለሚቀርብ የስራ
ልምድ አስፈላጊው የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ፡- ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፊትለፊት ስልክ ቁጥር፡- 011-8-27-67-16 አዲስ አበባ
#ቤተ #ወለድ
የደሀ ገፅሽን በስላቅ ሊገልጡ
ሀገሬ ከብርሽ ባንኮችሽ በለጡ
የባንኮችሽ ቁጥር ከገንዘብሽ ናረ
የአምናው አበዳሪ ዛሬ ተበደረ
* * *
የፎቅ አብቃይ ልጅሽን ግንባር እያወዙ
"ስራቸው" ሳይታይ ቅርንጫፎች በዙ
#ለነገሩ #ተይው
ድከም ሲለኝ እንጂ በከንቱ ‘ምለፋው
ነብይ ሲበዛ ነው በረከት የጠፋው
#ልክ #እንደ #ይሁዳ
የዘመንሽ ነብያት ለየት ሚያደርጋቸው
አምላክሽን ሸጠው መሬት መግዛታቸው
#ቁጥራቸውስ #ብትይ
ለመጎናፀፊያው ዕጣ ሲጣጣሉ
በቅዱሱ መጽሐፍ ካሉት ይበልጣሉ
* * *
#እና #ምን #ልልሽ #ነው
ባለ ባንክ ልጆችሽ
ከሌለው ሰብስበው ላለው ሲያበድሩ
ሰጪና ተቀባይ
ባለ ሁለት ትርጉም ቅኔ ሆነው አደሩ
* * *
ቅኔያዊ ባንኮችሽ ባይላሉም ባይጠብቁም
ተዘርፈው ተዘርፈው ተዘርፈው አያልቁም
* * *
#ለባንኮችሽ #ቅኔ
ለቅኔው ህብረቃል ዜማ ወጣላቸው
" ቆጥቡ ይሸለሙ " ይላል ዘፈናቸው
* * *
ተበዳሪ ወስዶ
ቅንጦቱን ሲገዛ ቅንጦቱን ሲያዋዛ
ለቀለጠው ብሩ
ፍሪጅ ይሸለማል ቆጣቢ እንደዋዛ
* * *
#የዋህ #ቆጣቢዮች
የህብረ ቃሉን ትርጉም ሊፈቱ ቢመኙም
ሰማቸውን እንጂ ወርቁን አላገኙም
====||====
sewa.A
ሰኔ 13/2011 (20 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Oromiya State Univeristy
41 - ቦታዎች በ0 - አመት
For PHD, MA, MSc, Holders