Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Bunna a fast growing bank which believes in professionalism & meritocracy. It also possesses attractive pay structure and wide career opportunity.
BIB now invites qualified and energetic candidates for the following positions.

1. Branch Manager-I

First Degree in Accounting / Finance/ Management /Economics/ Banking and Finance or related fields with years of relevant experience of which 2 years in supervisory
Req. No.: 1
Duty Station: Damboya

2. Senior Property Administration Officer

First Degree in Procurement & Supplies Management/ Management/ Accounting/ Business Management or related fields of study with 5 years of relevant experience
Req. No.: 1
Duty Station: A.A

Terms of Employment: Permanent
Student copy & updated work experience credentials must be attached
Only highly qualified & short-listed candidates will be contacted
Job title & place of work applied for should be stated.


How To Apply:
Interested and qualified applicants are invited to submit their non-returnable application, CV and copies of testimonials with original documents until June 14, 2019 to Bunna International Bank S.C. Head Office. Human Resource Management Directorate located in Arat Killo area DABIR Building near Berhanina Selam Printing Press.
For further information please visit our website www.bunnabanksc.com
Telephone: 011-158-08-61162
Fax: 011-158-08-76 P.O.Box 1743 Code 1110
Addis Ababa
ሰኔ 04/2011 (11 June 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ
በኢንተርኔት መጥፋት ዙርያ የተሰጡ አዝናኝ አስተያየቶች፡

- አብይ
"ኢንተርኔት ለሚቀጥሉት ዓመታትም ሊቋረጥ ይችላል። ይህ የለውጥ ባህሪ ነው። ኢንተርኔት የግድ አይደለም፡ ለ20 እና 30 ዓመታት ምንም የኢንተርኔት ግልጋሎት የሌላቸው ሀገራት አሉ።"

- ሀይለማርያም ደሳለኝ
"ኢንተርኔት እንደሚቋረጥ ጌታ በህልሜ ነግሮኝ ነበር።"

- ወ/ሮ ፍረሂይወት (የኢትዮ ቴለኮም CEO)
"ኢንተርኔት ስለመቋረጡ የማውቀው ነገር የለም። ይህንን ጉዳይ የሚመለከተው መንግስት ነው።"

- ሌንሴ መኮንን
"በዚህ ጉዳይ የተጣራ መረጃ ጠረጴዛየ ጋ ቁጭ እስኪል ድረስ አስተያየት መስጠት አልችልም። No comment."

- ወ/ሮ ሙፈሪያት
"😥😪 (መጀመርያ አለቀሱ) ... በለዉጡ ምክንያት ኢንተርኔት በጠፋባቸው ቦታዎች ድረስ በመሄድ አይተናቸዋል። እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው። አሁን ኢንተርኔቱ ወደ ቦታው እየተመለሰ መሆኑ አረጋግጠናል። በቀጣዩ ጥቂት ቀናት ሁሉም ቦታዎች ላይ ኢንተርኔት ወደ ቦታው እንደሚመለስ ላረጋግጥላችሁ እወዳለው።"

- በረከት ስሞኦን (ከመታሰሩ በፊት)
"በፈለከው ጊዜ ኢንተርኔትና ሞባይል መልእክት መዝጋት ብቻ ሳይሆን ለዚህኛው ስራ ሀላፊነት የሚወስድና የሚገመግም ብቁ የሆነ አመራር አለመኖሩ የሀገር ዉድቀት (failed state) አንዱ ምልክት ነው።"

- ለማ
"ኢንተርኔት ሱስ ነው። ኢንተርኔት ከደም አልፎ በልብ ውስጥ የተቀመጠ መሳርያችን ነው። ስለዚህ ከኢንተርኔት የሚያደናቅፉን አካላት አደብ ሊይዙ ይገባል።"

- ሽመልስ አብዲሳ
"የኢንተርኔት ሰጪ እና ነሺ የሚባል ነገር የለም።"

- ዳዉድ ኢብሳ
"ኢንተርኔት ሰጪ እና ከልካይ ብሎ ነገር የለም።"

- ብርሀኑ ነጋ
"በኢንተርኔት በኩል የገጠመን ከባድ ፈተና ሊያሻግረን የሚችል ብቸኛ ሰው ዶ/ር አብይ ነው። እኔ ራሱ የዶ/ር አብይ ያህል የኢንተርኔት ፍቅር የለኝም።"

- ደሳለኝ ጫኔ (አብን)
"ኢንተርኔት ወደ ሀገራችን ኢትዮፕያ እንዲገባ የአማራ ህዝብ የአንበሳ ድርሻ ወስዷል። ኢንተርኔት በማጥፋት የአማራ ህዝብን ዘር ለማጥፋት የሚደረገው ሴራ አብን በጥብቅ ያወግዛል።"

- አብርሃ ደስታ (ዓረና)
"የህወሓት መንግስት እስካልጠፋ ድረስ በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ነፃነት ሊኖር አይችልም።"

- ጃዋር
"ዶ/ር አብይ ሮድማፕ (roadmap) እስካላስቀመጡ ድረስ ኢንተርኔት መቋረጡ ይቀጥላል።"

- ዶ/ር ደብረፅዮን
"ህገ-መንግስቱ እስካልተነካ ድረስ በኛ በኩል በኢንተርኔት መቋረጥ ዙርያ ችግር የለብንም። ቢሆንም ኢንተርኔት በማጥፋት ሆነ ተብሎ ትግራይን ለማንበርከክ የሚደረገው ጥረት ሊቆም ይገባል። ኢትዮጵያ ሀገራዊ ዕብደት ላይ ነች።"

- ጌታቸው ረዳ
"ለፈተና ተብሎ በዚህ መልኩ ኢንተርኔትም ሞባይል መልእክትም መጥፋቱ አስደንቆኛል። ህወሓት ለኢንተርኔት መዘጋቱ ምክንያት ሊሆን አይችልም።"

- ኢትዮጵያዉያን አክቲቪስቶች
"የወያኔ መንግስት ተመልሶ ወደ ስልጣን ለመምጣት በጌታቸው አሰፋ በኩል ኢንተርኔት አጥፍቷል። አሁንም ድረስ ኢትዮጵያ ከህወሓት ቀኝ ገዢነት ሙሉ በሙሉ አልመላቀቋ የሚያሳይ ነው። ስለዚ የኢትዮጵያ ህዝብ የዶ/ር አብይ ሀገራዊ ለዉጡ እስኪሳካ ድረስ በማንኛዉም ሰዓት አጠገባቸው ሊቆም ይገባል።"

-ኢሳት
"ሀገራዊ ለዉጡ ለማደናቀፍ የሚሰሩ አካላት ለመከላከል ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ባሉት እርምጃ ኢንተርኔት ዘግተዉታል። አብዛኛው ህዝብ በዙሁ የዶ/ር አብይ ዉሳኔ ደስተኛ መሆኑ ኢሳት በቦታው በመገኘት ለማረጋገጥ ችሏል።"

- አረብ ሀገር ያሉት እህቶቻችን
"ፌስቡክ ፕሮፋይላቸው ላይ ዲሲ ቬርጂንያ የሚሉ ወንዶች አሁን ተነቃባቸው።"

(የረሳሁት ካለ ጨምሩበት :-D )
ምንጭ: ከሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች
ዘና በሉበት
ሰኔ 07/2011 (14 June 2019)
Advert on Addis Zemen
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ሰኔ 07/2011 (14 June 2019)
Advert on Addis Zemen
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
ሾፌር እና ሾፌር መካኒክ መቅጠር ይፈልጋል
ሰኔ 07/2011 (14 June 2019)
Advert on Addis Zemen
የመላው አፍሪካ ስጋ ደዌ ቲቢ መከላከያና ት/ት መስጫ ማዕከል
/አለርት/
ሰኔ 07/2011 (14 June 2019)
Advert on Addis Zemen
የመላው አፍሪካ ስጋ ደዌ ቲቢ መከላከያና ት/ት መስጫ ማዕከል
/አለርት/
የሥራ መደቡ መጠሪያ: ቺፍ ኤክስፐርት አነስቴዚዮሎጂ ፕሮፌሽናል
ተፈላጊ ችሎታ
ከታወቀ ት/ት ተቋም በአነስቴዚዮሎጂ ሙያ
በሙያው በቢኤስሲ ዲግሪ የተመረቁ 12-ዓመት ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ 10-ዓመት የሥራ ልምድ ላላቸው
ብዛት -1