Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ልዩ 2 ሎተሪ ወጣ‼️

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዩ ሎተሪ ግንቦት 19/2011 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፦

1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር -------0056240

2ኛ. 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር--------0744395

3ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር --------1059664

4ኛ. 400,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር ------0788129

5ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር ------- 1112077

6ኛ. 50,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር --------0519501

7ኛ. 30,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ------- 0041037

8ኛ. 12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--31889

9ኛ. 12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---91163

10ኛ.12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 400 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--- 29661

11ኛ. 120 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---6125

12ኛ. 120 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-- 0990

13ኛ. 1,200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---519

14ኛ. 1,200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር----96

16ኛ.120,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40(የማስተዛዘኛ) ዕጣ ቁጥር ---5

አስተዳደሩ ለደረሳቸው ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዜናውን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ ይላል፡፡ እናመሰግናለን!!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ኢትዮቴሌኮም
የዓለም የቴሌኮሙኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ማህበረሰብ ቀን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን በማስመልከት በፌስቡክ ገፃችን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር በ5 ዙር ማካሄዳችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ውድድር በየሣምንቱ ከምናካሄደው የጥያቄ እና መልስ ውድድራችን በተለየ ሁኔታ ቀድመው ትክክለኛ መልስ የመለሱ 5,000 አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር....