Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ
የሴቶች፣የሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር
የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 18 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
ክፍት የሥራ ቦታ
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 18 ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
ክፍት የሥራ ቦታ
የኢፌድሪ መድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ
የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 18 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
ክፍት የሥራ ቦታ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 18 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
#Beeksisa_Qaxarrii

Ejensii madalii gahumsa ogummaa oromiyaa(EMGOO)
You can look all vacancies announce by CBE Job portal
https://www.combanketh.et/More/Vacancy.aspx
☞ SPOTMAU
ፓስዋርድ ቢጠፋም ኮምፒዩተሮን መክፈት ይቻላል
እንዴት?
አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም
አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡
የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10
ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot
key እንደ ኮምፒዩተራችን ብራንድ ይለያያል) መንካት፡፡
Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን
“Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite Application”
ይከፈትልናል፡፡
Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን
“Menu” እንመርጣለን፡፡
Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር
የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር
ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን
መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡
Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል
መልዕክት ይደርሶታል፡፡
Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል…
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ግንቦት 18/2011 (26 May 2019)
Advert on Addis Zemen
Werabe university ...
7 - ቦታዎች በ0አመት 53 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው