Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#Vacancy

#ክሊኒካል_ነርስ
(Seliho Clinic)

Date Posted - October 16, 2019
Deadline Date - October 24, 2019

Job Requirement
==============
የትምህርት ደረጃ:በክሊኒካል ነርስ ዲፕሎማ
የሥራ ልምድ:2 አመት
አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC Level 4) እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

How to Apply
===========
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፤ ወረዳ 11 ፡ ቆጣሪ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡ 0920716986