Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ #AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ቴክኒካል አሲስታንቶች እና መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በ12 የትምህርት ክፍሎች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 87
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

አመልካቾች ምዝገባ ለማድረግ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በ PDF ፎርማት ይሄ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት በ https://bit.ly/aastujobapplication2024 ላይ በመግባት በምታገኙት ቅፅ መላክ ይኖርባችኋል፡፡

ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
https://t.me/Ethiojob1Vacancy
www.sewaseweth.com/jobs