Ethio Job Vacancy
45.3K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.2K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ፈጥናችሁ አመልክቱ
የባህርዳር ስታቲስቲክስ ቅ/ጽ/ቤት በ 0 ዓመትና በልምድ
ከ 800 ሰው በላይ ይፈልጋል!

የስራ መደብ 1: #ስታቲስቲክስ_ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በ ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ጂኦግራፊ, ስታቲስቲክስ, ሶሾሎጅ, ሶሻል ወርክ, ማቲማቲክስ, ግብርና, እንስሳት ሳይንስ, ተፈጥሮ ሳይንስ, እፅዋት ሳይንስ እና ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

የስራ መደብ 2: #የመስክ_ተቆጣጣሪ
የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ ኮምፒውተር ሳይንስ, ማኔጅመንት, ኢኮኖሚክስ, አካውንቲንግ, ጂኦግራፊ, ስታቲስቲክስ, ሶሾሎጅ, ሶሻል ወርክ, ማቲማቲክስ, ግብርና, እንስሳት ሳይንስ, ተፈጥሮ ሳይንስ, እፅዋት ሳይንስ እና ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት

ብዛት: 807
የስራ ቦታ: ምዕ/ጎጃም, ምስ/ጎጃም, አዊ እና ሰ/ጎጃም ባሉ ወረዳዎች
የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር ቀበሌ 8 ጋምቢ ሆስፒታል ጎን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/12/2016
ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ Share Forward ያድርጉ።
@Ethiojob1Vacancy