#Inboxንግድ ባንክ ባወጣው ሥራ ዲስትሪክት ቅያር ለምትፈልጉ በሙሉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ባወጣው ማስታወቂያ ተወዳድሬ ወደ አዲስ አበባ የካ ዲስትሪክት ተቀጥሬ እንድሰራ ዕድሉ ደርሶኛል፡፡ ነገርግን ካለብኝ የግል ጉዳይ ደብረማርቆስ መስራት ስለተገደድኩኝ በእኔ ቦታ ከደብረ ማርቆስ ወደ የካ ዲስትሪክት የሚቀይረኝ ካለ እኔን በቴሌግራም በውስጥ መስመር
@yilak23 አድራሻ ማነጋገር ይቻላል። አመሰግናለሁ!